የሀገር ውስጥ ዜና ጉዳት ለደረሰባቸው የሰራዊት አባላት እንክብካቤ የሚያደርጉት እናት Melaku Gedif Nov 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉዳት ደርሶባቸው በጦር ሃይሎች አጠቃላይ ሆስፒታል ለሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት በተከታታይ እያሳዩት ያለው ደጀንነት ብቻ ሳይሆን የእናትነት እንክብካቤ ለብዙዎች አርአያ የሚሆን ነው፡፡ ወይዘሮ ሊዲያ አብርሃም ይባላሉ፡፡ ትውልድና…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ዜጎች ኢትዮጵያን ለቀው እንዲወጡ ቢወተወቱም ለመውጣት የሚጋፋ ሰው አይታይም – አምባሳደር ፍጹም Alemayehu Geremew Nov 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካና አጋሮቿ የሚደረገውን ውትወታና ያልተገባ መረጃ ተከትሎ የውጭ አገራት ዜጎች እንዲወጡ ቢጠየቅም አዲስ አበባን ለቆ ለመውጣት የሚጋፋ ሰው አለመታየቱን በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፍጹም አረጋ ገለጹ። አምባሳደሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተመድ ለኢትዮጵያ የ40 ሚሊየን ዶላር እርዳታ ፈቀደ Melaku Gedif Nov 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለኢትዮጵያ ለሰብአዊ ድጋፍና አስቸኳይ ጊዜ እርዳታ የሚውል የ40 ሚሊየን ዶላር መፍቀዱን አስታውቋል። የተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ምክትል ፀሃፊና የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ አስተባባሪ ማርቲን ግሪፍትስ፥ ገንዘቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር 4 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር የሚገመት የሰንጋ ድጋፍ አደረገ Alemayehu Geremew Nov 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በወሎ ግንባር ለሚገኘው የወገን ጦር 4 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር የሚገመት የሰንጋ ድጋፍ በመካነ ሰላም ከተማ ተገኝቶ አበረከተ፡፡ ድጋፉን ያስረከቡት የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ምክትል አስተዳዳሪ በላይነህ የኔሰው ÷ በወሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማ አስተዳደሩ ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ የተከፈቱ የባንክ ሒሳብ ቁጥሮችን ይፋ አደረገ Meseret Awoke Nov 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ የተከፈቱ የባንክ ሒሳብ ቁጥሮችን ይፋ አደረገ፡፡ አስተዳደሩ ለ3ኛ ዙር ሀገር የማዳን ጥሪ ለመከላከያ ሰራዊት፣ ለሌሎች የጸጥታ ሀይሎች እና አሸባሪው ህወሓት በከፈተው ጦርነት ሳቢያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ትህነግ የዓለማችን አሸባሪዎች የፈጸሙትን ወንጀል አሟልቶ ፈጽሟል- አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ Meseret Awoke Nov 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ትህነግ በዓለማችን ያሉ አሸባሪዎች ሁሉ የፈጸሙትን ወንጀል አሟልቶ የፈጸመ መሆኑ እየታወቀ አንዳንድ መገናኛ ብዙሃን ለቡድኑ ሲወግኑ መታየታቸው አሳዛኝ እንደሆነ በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ገለጹ፡፡ አምባሳደሩ በካርቱም ተቀማጭ ለሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር ኃይሉ በኤር ፖሊስ ኮማንዶ ያሰለጠናቸውን የሰራዊት አባላት አስመረቀ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል በመጀመሪያ ዙር በኤር ፖሊስ ኮማንዶ ያሰለጠናቸውን የሰራዊት አባላት አስመረቀ፡፡ በሰራዊታችንና በህዝባችን መስዋዕትነት የተደቀነብን የህልውና አደጋ እየተቀለበሰ ይገኛል ሲሉ የአየር ኃይሉ ምክትል አዛዥ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጊዜያዊ መታወቂያ አሰጣጥ ስርዓት መመሪያ ወጣ Meseret Awoke Nov 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በሃገር ህልውና እና ሉዓላዊነት ላይ የተደቀነን አደጋ ለመከላከል በወጣ አዋጅ ቁጥር 5/2014 አንቀፅ 10/1/ መሰረት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ መመሪያ አውጥቷል፡፡ መመሪያ ቁጥር 2 /2014 በሀገራችን ዘመናዊ የመታወቂያ አሰጣጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Alemayehu Geremew Nov 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጭ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉሙሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ባሳለፍነው ሳምንት ኮሚሽኑ ባደረገው ክትትል÷ 26 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር በላይ የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች እና 3 ነጥብ 9…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮንትሮባንድ ንግድን ለመከላከል በትብብር እየተሰራ ነው Melaku Gedif Nov 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንትሮባንድ ንግድን ለመከላከል ከባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር እየሰራ መሆኑን የጉሙሩክ ኮሚሽን አሶሳ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በመርኃ ግብሩ የጉሙሩክ ኮሚሽን አሶሳ ቅርጫፍ ጽህፈት ቤት ስራ አስኪያጅ አቶ ሙስጠፋ አዜን…