Fana: At a Speed of Life!

አሸባሪው የህወሃት ቡድን የአደገኛ ወንጀለኞች፤ጨቋኞች እና ውሸታሞች ስብስብ መሆኑን አውቃለሁ -አና ጎሜስ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ እንደነበረው ሰው አሸባሪው የህወሃት ቡድን የአደገኛ ወንጀለኞች፤ጨቋኞች እና ውሸታሞች ስብስብ መሆኑን አውቃለሁ ሲሉ የቀድሞ የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ አባል አና ጎሜስ ገለጹ። አና ጎሜዝ በ1997 ኢትዮጵያ…

የሰንደቅ ዓላማ ቀን ነገ ይከበራል

አዲስ አበባ፣መስከረም 30፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "በአዲስ ምዕራፍ በተሟላ ሉዓላዊነት ለሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ!" በሚል መሪ ቃል 14ኛው የብሄራዊ ሰንደቅ ዓላማ ቀን ነገ ይከበራል፡፡ ቀኑ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ ሁሉም መንግስታዊና መንግታዊ ያልሆኑ ተቋማት፣ በትምህርት…

በኢትዮጵያ በአንድ ሳምንት ውስጥ በኮሮናቫይረስ ከፍተኛው የሟቾች ቁጥር ተመዘገበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ወረርሺኝ ከተከሰተ ጀምሮ በአንድ ሳምንት ውስጥ ከፍተኛው የሟቾች ቁጥር መመዝገቡን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። የጤና ሚኒስትሯ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፤ በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ወረርሺኝ…

ዋልያወቹ በሜዳቸው 3 ለ1 ተረቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያወቹ) በደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን (ባፋና ባፋና) 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡ የዋልያዎቹን አንድ ጎል በ67ኛው ደቂቃ ጌታነህ ከበደ ያስቆጠረ ሲሆን፤ የደቡብ አፍሪካውን…

ዋልያወቹ በሜዳቸው 3 ለ1 ተረቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያወቹ) በደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን (ባፋና ባፋና) 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡ የዋልያዎቹን አንድ ጎል በ67ኛው ደቂቃ ጌታነህ ከበደ ያስቆጠረ ሲሆን፤ የደቡብ አፍሪካውን ደግሞ በ45ኛው…

የአንድነት ፓርክን ከግማሽ ሚሊየን ባላይ ዜጎች ጎብኝተውታል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ሃሳብ አመንጪነትና የቅርብ ክትትል ተጠናቆ ለጎብኝዎች አገልግሎት መስጠት የጀመረው አንድነት ፓርክ ዛሬ 2ኛ ዓመቱን አከበረ፡፡ ፓርኩ በሃገር ገጽታ ግንባታ፣ የቱሪዝም እንቅስቃሴ ላይ…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝበ ውሳኔ በክልልነት መዋቀር እንፈልጋለን የሚለው በአብላጫ ድምፅ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ውስጥ የነበሩ አምስት ዞኖች እና አንድ ልዩ ወረዳ ህዝበ ውሳኔ መስከረም 20/2014ዓ.ም ተካሂዶ በክልልነት መዋቀር እንፈልጋለን የሚለው በአብላጫ ድምፅ ድጋፍ ማግኘቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

በሽብርተኛዉ ሸኔ ላይ እየተወሰደ ያለዉ እርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ጉጂ ዞን ጎሮ ዶላ ወረዳ ውስጥ የሸኔ የሽብር ሀይል ከመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ጋር በከፈተው ውጊያ የቡድኑ በርካታ ታጣቂዎች ሲገደሉ÷ በቁጥር ቀላል የማይባሉት ደግሞ መቁሰላቸዉን ለመረጃዉ ቅርበት ያላቸዉ ምንጮቻችን ጠቁመዋል።…

በ43 ዓመታቸው 5ኛውን የማስተርስ ዲግሪ የያዙት የሃይማኖት አባት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አባ ጌዲዮን ብርሀነ አምስተኛውን የማስተርስ ዲግሪ በኤዱኬሽናል ፕላኒንግ ኤንድ ማኔጅመንት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አግኝተዋል። አባ ጌዲዮን ብርሀነ ለፕሬስ ኤጀንሲ እንደገለጹት÷ መማር ብዙ ሥራ ለማቅለል ይረዳል፤ ነገሮችን…

በኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ ስራ ላይ የዋሉ ቴምብሮች ለዕይታ ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከጥንት እስከ ዛሬ ሲያገለግሉ የነበሩ ቴምብሮች ለእይታ ቀረቡ። የዓለም ፖስታ ህብረት የተመሰረተበት 147ኛ ዓመት በፈጠራ ማገገም (ኢኖቬት ቱ ሪከቨር) በሚል መሪ ሃሳብ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡…