የሀገር ውስጥ ዜና ማህበሩ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅግጅጋ ከተማ የሁላችን የበጎ አድራጎት ማህበር ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ100ሺህ ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ማህበሩ ለመከላከያ ካደረገው የብር ድጋፋ ባሻገር÷ በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል ሳሙና፣ ዱቄት፣ የምግብ…
የሀገር ውስጥ ዜና እርዳታና ብድር መከልከል ምዕራባውያን እጅ ለመጠምዘዝ የሚጠቀሙበት መሣሪያ ነው – ምሁራን ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካውያን የውጭ ተጽዕኖዎችን በጋራ በመመከት በኢኮኖሚ ራሷን የቻለች ጠንካራ አህጉር ለመገንባት በቁርጠኝነት መስራት እንዳለባቸው የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን ገለጹ፡፡ ምዕራባውያን አፍሪካ ላይ ጫና በመፍጠር…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራው በሚችለው ሁሉ ኢትዮጵያን የሚደግፍበት ጊዜው አሁን ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራው በገንዘቡና በእውቀቱ ኢትዮጵያን የሚደግፍበት ጊዜው አሁን ነው ሲል አርቲስት እና የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ታማኝ በየነ ገለጸ። ወደ ኢትዮጵያ የመጣሁት በኢትዮጵያ ላይ የተጋረጠው የሕልዉና አደጋ ለመመከት በሚደረገዉ ጥረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የምዕራባውያንን ጫና በጋራ መከላከል ይገባል – የዳያስፖራ ኤጀንሲ ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሐመድ እንድሪስ÷ በኢስታንቡል በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አስተባባሪነት በቱርክ የሚገኘው የአፍሪካ የትብብርና የትምህርት ማዕከል ባዘጋጀው መድረክ ለሚዲያ እና ቲንክ ታንክ ኃላፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የወላይታ ዞን ለመከላከያ ሰራዊት ለ5ኛ ጊዜ ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበበ፣ ህዳር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ዞን በህልውና ዘመቻው በግንባር እየታገለ ላለው ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ለአምስተኛ ጊዜ የዓይነትና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡ ዛሬ ለአምስኛ ዙር በተደረገዉ ድጋፍ÷ ከ 14 ሚሊየን ብር በላይ ብር በመከላከያ…
Uncategorized ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበበ፣ ህዳር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ዞን በህልውና ዘመቻው በግንባር እየታገለ ላለው ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ለአምስተኛ ጊዜ የዓይነትና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡ ዛሬ ለአምስኛ ዙር በተደረገዉ ድጋፍ÷ ከ 14 ሚሊየን ብር በላይ ብር በመከላከያ አካውንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፖሊስ ባካሄደው ድንገተኛ ፍተሻ ለሽብር ተግባር ሊውሉ የነበሩ ቁሳቁስ ተያዙ ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሶሳ ከተማ ፖሊስ በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት ባካሄደው ድንገተኛ ፍተሻ ለሽብር ተግባር ሊውል የነበረ ካናቢስ የተሰኘ አደንዛዥ እጽን ጨምሮ የተለያዩ መታወቂያዎችና የባንክ ደብተሮችን መያዙን አስታወቀ፡፡ የአሶሳ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለህልውና ዘመቻው 2ኛ ዙር ድጋፍ ለማድረግ ወደ ተግባር መግባቱን ኮሚቴው ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህልውና ዘመቻው በግንባር እየታገሉ ላሉ የጸታ አካላት በሁለተኛ ዙር ድጋፍ ከ 5 ሚሊየን 286 ሺህ ብር በላይ ለመሰብሰብ ወደተግባር መግባቱን የመተከል ዞን ገቢ አሰባሳቢ ኮሚቴ አስታወቀ። የገቢ አሰባሰቡ መርሃ ግብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ምዕራባውያንና ሚዲያዎቻቸው በኢትዮጵያ ላይ የሚያስተጋቡት መረጃ የተዛባ ነው – ሚሲዮናውያን ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያን እና ሚዲያዎቻቸው በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የያዙት አቋም እና የሚያስተላልፉት ዘገባ ከእዉነት የራቀ ነዉ ሲሉ ከአሜሪካ የመጡ ሚሲዮናውያን ገለጹ፡፡ የአሜሪካ ዜጐች አርባ ምንጭ ዓለም አቀፍ አዉሮፕላን ማረፊያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን ባርነትን የሚሸከም ጫንቃ የለንም – ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እኛ ኢትዮጵያውያ ባርነት ለመሸከም የተዘጋጀ ጫንቃ የለንም ሲሉ የአዲስ አበባ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ የጀመርነው ትግል የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት አስጠብቆ ለማስቀጠል በቆሙ እና እስከወዲያኛው ስንዴ እየተሰፈረላት፣ እጇ…