Fana: At a Speed of Life!

የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ ማጠቃለያ መርሃግብር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ ማጠቃለያ መርሃግብር የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲንን ጨምሮ የፓርቲውከፍተኛ አመራሮችና እጩ ተወዳዳሪዎች በተገኙበት አካሂዷል። በወቅቱም የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ…

ወ/ሮ ሰዓዳ አብዱረሃማን የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ በመጀመሪያውን 6ኛ የስራ ዘመን ጉባኤው ወ/ሮ ሰዓዳ አብዱረሃማን የጨፌው አፈ ጉባዔ አድርጉ መረጠ፡፡ እንዲሁም አቶ ኤሊያስ ኡመታ ምክትል አፈ ጉባዔ ሆነው ተመርጠዋል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና…

አዲሱ መንግሥት ለህዝቡ ቃል የገባቸውን ጉዳዮች ለመፈጸም የአደረጃጀት ለውጥ ይዞ ይመጣል – ዶክተር አብርሃም በላይ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የሚመሰረተው መንግሥት ለህዝቡ ቃል የገባቸውን ጉዳዮች መመለስ የሚያስችለውን ሁለንተናዊ የአደረጃጀት ለውጦች ይዞ ይመጣል ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ ገለጹ፡፡ ዶክተር አብርሃም መጪውን የአዲስ መንግሥት…

ጨፌ ኦሮሚያ የመጀመሪያውን 6ኛ የስራ ዘመን ጉባኤ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የጨፌ ኦሮሚያ የመጀመሪያ ዓመት ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤ ተጀመረ፡፡ የጨፌ ኦሮሚያ እያካሄደ ባለው ጉባኤ አዲሱ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ይመሰረታል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…

የኢሬቻ በዓል ሰላምንና የኮቪድ መከላከልን ታሳቢ ባደረገ መልኩ በጅማ ከተማ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሞ ህዝብ ዘንድ ትልቅ ቦታ ያለው የኢሬቻ በዓል ፍቅርና አንድነት የሚገለጽበት ህዝቡ ፈጣሪውን የሚያመሰግንበት በመሆኑ በበቂ ዝግጅት መከበር እንዳለበት የኦሮሚያ ክልል የሰራተኛና ማህበራዊ ቢሮ ምክትል ሀላፊ አቶ ሶሪ ዲንቃ ገለፁ። የጅማ…

የአለም ባንክ ለአዲስ አበባ ከተማ ድጋፍ ማድረጉን ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአለም ባንክ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአገልግሎት ሲጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር አባይ ገለጹ፡፡ አስተባባሪው÷ “ከአለም ባንክ ተወካዮች ጋር ጠቃሚ ውይይት…

የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ የጊፋታ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ የጊፋታ በዓል የወላይታ ብሔር የባህል የቋንቋና የታሪክ ሲምፖዚየም በማካሄድ ነው በዛሬው ዕለት በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተከበረ የሚገኘው፡፡ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ዶክተር እንድሪያስ ጌታ እና የባህል ቱሪዝምና ስፖርት…

የአዲስ አበባ አዲሱ ምክር ቤት መስከረም 18 ይመሰረታል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አዲሱ ምክር ቤት መስከረም 18 ምስረታውን እንደሚያካሂድ የምክር ቤቱ አፈጉባኤ ዘርፈሽዋል ንጉሴ ገለጹ። በእለቱ አዲስ የምክር ቤቱ አባላት ስራቸውን በቃለ መሀላ ይጀምራሉም ብለዋል። በተጨማሪም አዲስ የካቢኒ አባላትን የመሰየም…

መንግሥት ከተፈናቃዮች ጎን ቆሞ አሰፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በደሴ ከተማ ተገኝተው በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ከሰሜን ወሎ ዞን ተፈናቅለው በተለያዩ የመጠለያ ጣቢያዎች የሚገኙ ተፈናቃዮችን እየጎበኙ ነው። ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተፈናቃዮቹን እየተዘዋወሩ በመጎብኘት…

አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ ዋና ጸሐፊ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ   አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ ዋና ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በኒው ዮርክ ተገናኝተው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ…