የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እድሳት የተደረገላቸውን ዘጠኝ የአቅመ ደካማ ቤቶችን አስረከቡ Meseret Awoke Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አማካይነት በክረምት የበጎፈቃድ አገልግሎት እድሳት የተደረገላቸውን ዘጠኝ የአቅመ ደካማ ቤቶችን አስረከቡ ። ዛሬ ማለዳ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 በመገኘት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀይማኖት አባቶች እና ወጣቶች የመስቀል አደባባይን አጸዱ Meseret Awoke Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የእምነት ተቋማት የተውጣጡ የሀይማኖት አባቶች እና ወጣቶች መስቀል አደባባይን አጸዱ። የአዲስ አበባ ከተማ ደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ኤጀንሲ የአዲስ አበባ ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በመቀናጀት የመስቀል ደመራ በዓል የሚከበርበትን መስቀል…
የሀገር ውስጥ ዜና ሶስተኛው የአዲስ አበባ ምክር ቤት የቅድመ ምስረታ ስልጠና መድረክ ተጀመረ Meseret Awoke Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ሶስተኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የቅድመ ምስረታ ስልጠና መድረክ እየተካሄደ ነው። በአሁኑ ሰዓትም በመድረኩ በከተማው ምክር ቤት በ2013 6ኛው ሃገራዊና ከተማ አቀፍ ለአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ተመራጭ የምክር ቤት አባላት የምክር ቤቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሻሸመኔ ከተማ የሚገኘው እናት ኮሌጅ ለአረጋውያን ያስገነባቸውን ቤቶች ማስረከብ ጀመረ Meseret Awoke Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሻሸመኔ ከተማ የሚገኘው እናት ኮሌጅ በክረምት በጎ አድራጎት ስራ ለአረጋውያን ያስገነባቸውን ቤቶች ለባለቤቶቹ ማስረከብ ጀመረ። ኮሌጁ በሻሸመኔ ከተማ ለሦሰት እናቶች ያስገነባቸውን ቤቶች ነው ለባለቤቱቹ እናቶች ከነ ቁልፉ ያስረከበው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራት የሚያደርጉትን የሰበዓዊ ድጋፍ ከፍ ለማድረግ ፍላጎት አሳይተዋል – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ Tibebu Kebede Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተመድ 76ኛ ጉባዔ ጎን ለጎን ኢትዮጵያን በተመለከተ ብዥታ ያለባቸውን ወገኖች የማስረዳቱ ሄደት ውጤታማ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ። አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ከትናት ምሽቱ ፋና 90…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ዛሬ ይመሰረታል Tibebu Kebede Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ ዛሬ በሚያካሄደው ጉባኤ አዲሱ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ይመሰረታል። በ6ኛው አገራዊ ምርጫ ለጨፌ ኦሮሚያ የተመረጡ አባላት በመጀመሪያ ጉባኤያቸው ክልሉን ለአምስት ዓመታት የሚመራ አካል ይደራጃል፡፡ አዲሱ ጨፌ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በሚዛን ግቢ ያስተማራቸውን ተማሪዎች በነገው ዕለት ያስመርቃል Feven Bishaw Sep 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በሚዛን ግቢ ሲያስተምራቸው የቆየውን ከ1 ሺህ 500 በላይ ተማሪዎች በነገው ዕለት ያስመርቃል፡፡ ተመራቂዎቹ በመደበኛና በተከታታይ በማህበራዊ ሳይንስ ፣በግብርና እና በተፈጥሮ ሃብት እንዲሁም በህግ ትምህርት ክፍል…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት ተደርጓል Feven Bishaw Sep 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 14፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን የፀጥታ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ዝግጅት ከመደረጉም ባሻገር ለፀጥታ ኃይሉ በበጎ ፈቃደኝነት አጋዥ የሆኑ በቅርቡ የተመረቁ ከ27ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የበጋው የዝናብ ስርጭት መደበኛና ከመደበኛ በታች እንደሚሆን ተገለጸ Alemayehu Geremew Sep 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪው በጋ ሊኖር የሚችለው የዝናብ ስርጭት መደበኛና ከመደበኛ በታች መሆኑን የብሔራዊ ሜትዮሮሎጂ ኤጄንሲ ገለፀ። ኤጄንሲው በመጪው በጋ ሊኖር የሚችለውን የአየር ጠባይ አዝማሚያ ትንበያ ዛሬ ይፋ አድርጓል። በአዳማ ከተማ በተካሄደውና ባለፈው…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል፣ የኢሬቻ በዓላትና የመንግስት ምስረታ ስነ-ስርዓት ያለ ምንም የፀጥታ ችግር እንዲከወኑ ዝግጅት ተጠናቋል-የፌደራል ፖሊስ Feven Bishaw Sep 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 14፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመስቀል፣ ከኢሬቻ በዓላትና ከመንግስት ምስረታ ስነ-ስርዓት በፊትና በኋላ ሊከሰቱ የሚችሉ የፀጥታ ችግሮችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር፣ ችግር ከተከሰተ ህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ከኢትዮጵያ…