Fana: At a Speed of Life!

ጠላትን በርትታችሁ ታገሉ – በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የደቡብ ካሊፎርንያ ሀገረ ስብከት

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "በስደት መኖር ስለማይቻል እንዲሁም ሀገር ለቅቆ የትም ስለማይደረስ ጠላትን በርትታችሁ ልትታገሉ ይገባል" ሲሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የደቡብ ካሊፎርንያ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ መምህር ሀብተማሪያም እማኛው ተናገሩ፡፡…

አገርን ለማፍረስ ከአሸባሪው ህወሓት ጋር የሚሰሩ አካላት እጃቸውን እንዲሰበስቡ መንግስት አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገርን አንድነት ለመሸርሸር ከአሸባሪው ህወሓት ጋር የሚሰሩ አካላት እጃቸውን እንዲሰበስቡ መንግስት ማሳሰቢያ ሰጠ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሃላፊ ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ የአሸባሪው ህወሓት ኃይል ኮምቦልቻ…

ኢትዮጵያ ለዓለም ማህበረሰብ ተደራሽ የሚሆኑ የመረጃ አማራጮቿን ማስፋት አለባት- ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከመርህ ያፈነገጠውን የምዕራባዊያን ሚዲያ ዘገባ ለመመከት እውነታውን ለዓለም ማህበረሰብ ተደራሽ የምታደርግባቸውን አማራጮች ማስፋት እንዳለባት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙዩኒኬሽን ምሁራን አመለከቱ::   ምሁራኑ…

የመተከል ዞን የሚሊሻ አባላት ከመከላከያ ሰራዊት ጎን እንደሚሰለፉ አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የመተከል ዞን የሚሊሻ አባላት ከጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት ጎን እንደሚሰለፉ አረጋገጡ ። አባላቱ በግልገል በለስ ከተማ ከመተከል ኮማንድ ፖስት የተቀናጀ ግብረ ሃይል ተወካይ አስተባባሪ ኮሎኔል በስፋት ፈንቴ ፣ ከዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጋሹ…

ህወሓትን ለመደምሰስ ወደ ግንባር ለመዝመት ዝግጁ መሆናቸውን የደባርቅ ነዋሪዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውንና ወራሪውን ህወሓት ለመደምሰስ ወደ ግንባር ለመዝመት ዝግጁ መሆናቸውን የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ በደባርቅ ከተማ አሸባሪውን እና ወራሪውን ህወሓት ለመደምሰስ ከአማራ ክልል መንግስት የቀረበውን ጥሪ አስመልክቶ…

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከዋግኸምራ ዞን ተፈናቅለው በእብናት ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ16 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ማህበሩ ከዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ጋር በመተባበር ነው…

የኦሮሞ ወጣቶች እና ህዝቡ ጁንታውን ለመቅበር የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መላው የኦሮሞ ወጣቶች እና ህዝቡ ጁንታውን ለመቅበር የበኩሉን እንዲወጣ የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ጥሪ አቀረበ። የፓርቲው ፅህፈት ቤት ሃላፊ፣ አቶ ፈቃዱ ተሰማ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል።…

በአማራ ክልል 131 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይሰበሰባል ተብሎ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የምርት ዘመን በአማራ ክልል 131 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይሰበሰባል ተብሎ እንደሚጠበቅ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ቢሮ ሃላፊ አቶ ቃልኪዳን ሺፈራሁ በዘንድሮው የምርት ዘመን 4 ነጥብ 5…

ወጣቱ ተደራጅቶ ወደ ግንባር በመዝመት ድል እያስመዘገበ እንደሚገኝ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር በድኑን እኩይ ሴራ ለማክሸፍ የአካባቢው ወጣት ተደራጅቶ ወደ ግንባር እየዘመተ ከመከላከያ ሰራዊት ጎን በመሰለፍ አኩሪ ድል እያስመዘገበ እንደሚገኝ የደብረ ብርሃን ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ አካሉ ወንድሙ ገለጹ። ወጣቱ ባካሄደው ጠንካራ ትግል…

አሸባሪው ህወሓት በኮምቦልቻ ከ100 በላይ ወጣቶች ጨፍጭፏል -የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሀት በኮምቦልቻ ከ100 በላይ የከተማዋን ወጣቶች መጨፍጨፉን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አሸባሪው ህወሀት በኮምቦልቻ ከተማ ሰርጎ በመግባት ዛሬ ሌሊቱን ከ100 በላይ የከተማዋን  ወጣቶችን አሰልፎ መጨፍጨፉን…