የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሰራዊቱ ዛሬም ከፍተኛ ተጋድሎ በማድረግ ላይ ይገኛል Feven Bishaw Oct 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊቱ ዛሬም ከፍተኛ ተጋድሎ በማድረግ ላይ ይገኛል ሲል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ በደሴ ግንባር የተከሰተውን ሁኔታ በማስመልከት ለጋዜጠኞች ማብራሪያ የሰጡት የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ሊያ ታደሰ የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የሼህ ሐሰን የበሬ ሪፈራል ሆስፒታልን ጎበኙ Feven Bishaw Oct 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ፣ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ደረጀ ድጉማና የክልሉ የጤና ቢሮ ሐላፊ የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ሼህ ሐሰን የበሬ ሪፈራል ሆስፒታል ጎበኝተዋል ። በጉብኝታቸውም የሲቲ እስካን ፣የእናቶችና ህፃናት የኩላሊት እጥበት አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪውን ህወሓት ለመደምሰስ ዝግጁ ነን- የደንቢያ ወረዳ አርሶ አደሮች Feven Bishaw Oct 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን መንግስት ጥሪ ተቀብለው አሸባሪውን ህወሓት ለመደምሰስ ዝግጁ መሆናቸውን በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምስራቅ ደንቢያ ወረዳ የሰራባ ዳብሎ ቀበሌ አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡ አርሶ አደሮቹ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ÷ አሸባሪው…
የሀገር ውስጥ ዜና ግጭቶች ባሉባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ሲያስተምሩ የነበሩ መምህራን እንዲመዘገቡ ጥሪ ቀረበ Feven Bishaw Oct 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 21፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በመቐለ ፣ በአዲግራት፣በአክሱም ፣በራያና በወልድያ ዩኒቨርስቲዎች ሲያስተምሩ የነበሩ መምህራንን ወደ ሌሎች ዩኒቨርስቲዎች በጊዜያዊ ለመመደብ እንዲያስችል እንዲመዘገቡ የትምህርት ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡ በዚህም በዩኒቨርሲቲዎቹ ሲስተምሩ የነበሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና መቀሌ አቅራቢያ የሚገኘው አጉላእ የጁንታው ታጣቂ ማሠልጠኛ ተቋም በአየር ሃይል ተመታ Feven Bishaw Oct 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀሌ አቅራቢያ የሚገኘው አጉላእ የጁንታው ታጣቂ ማሠልጠኛ ተቋም በአየር ሃይል መመታቱ ተገለፀ፡፡ ተቋሙ በርካታ የቡድኑ አባላት ለሸብር ተልእኮ ተመልምለው የሚሠለጥኑበት መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በህዝብ ትግል የተገኘውን ለውጥ ለመቀልበስ በህወሓት የተቃጣውን ጥቃት ህብረተሰቡ መመከት አለበት-የኦሮሚያ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ Melaku Gedif Oct 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ትግል የተገኘውን ለውጥ ለመቀልበስ በህወሓት የተቃጣውን ጥቃት ህብረተሰቡ በተቀናጀ መልኩ መመከት አንዳለበት የኦሮሚያ ክልል የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ጥሪ አቀረበ፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ሻፊ ሁሴን በዛሬው ዕለት በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ወደ ግንባር ለሚዘምቱ የጸጥታ አካላት ሽኝት ተደረገ Melaku Gedif Oct 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ የሚገኙ ሰላም አስከባሪዎች፣ ሚሊሻዎች እና ፋኖዎች በዛሬው ዕለት ወደ ግንባር ዘምተዋል። የከተማዋ ከንቲባ አቶ ዘውዱ ማለደ÷አሸባሪው ህውሓት የመረጠውን ህዝባዊ ጦርነት ለመመከት ሁሉም የከተማዋ ነዋሪ በአንድነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራና ቅማንት ህዝቦች የሠላም ምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Oct 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራና ቅማንት ህዝቦች የሠላም ምክክር መድረክ በአይከል ከተማ እየተካሄደ ነው። በሠላም ምክክር መድረኩ ከሶስቱ የጎንደር ዞኖች የተሰባሰቡ የሃይማኖት አባቶች፣ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ የመከላከያ ሰራዊትና የአማራ ልዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን በታሪኳ የሞከረ እንጅ ያሽነፈ ኃይል አልነበረም፤ አይኖርምም- የደቡብ ክልል ብልጽግና ፓርቲ Melaku Gedif Oct 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በታሪኳ የሞከረ እንጅ ያሽነፈ ኃይል አልነበረም፤አይኖርምም ሲል የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ገለጸ፡፡ የየደቡብ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች “የእሁድ ገበያ” መጀመሩን ከንቲባዋ ገለጹ Melaku Gedif Oct 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ "የእሁድ ገበያ" በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች መጀመሩን ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታውቀዋል። ገበያዎቹ በየሳምንቱ እሁድ የተለያዩ መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦችን ለከተማዋ ነዋሪዎች…