ኢትዮጵያን ከጠላቶቿ ለመታደግ ስልጠና ላይ ያሉትን ጀግኖች ለማጀገን ስልጠና ማዕከል ድረስ የሄዱት የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ኢትዮጵያን ከገጠማት ችግር ለመታደግና ጠላቶቿን ለመመከት ከሙያቸው ባሻገር ወደ ግንባርም እንዘምታለን ብለዋል፡፡
በየትኛውም አጋጣሚ ከፊት የሚሰለፉት የኪነጥበብ ባለሙያዎች÷ ኢትዮጵያን ለማጥፋት…