Uncategorized የክልሉ ፍትህ ቢሮ የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች ዕውቅና ሰጠ Melaku Gedif Oct 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ፍትህ ቢሮ የዜጎችን ሰብዓዊ መብት አጠባበቅና የታራሚዎችን ሰብዓዊ መብት አያያዝ ለመከታተል በወር አንድ ጊዜ ማረሚያ ቤቶችን ለመጎብኘት አቅዶ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ በዘንድሮው በጀት ዓመት በይቅርታ አሰጣጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሃት ሰሜን እዝ ላይ የፈፀመው ጥቃት ጥቅምት 24 ታስቦ ይውላል Melaku Gedif Oct 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው የህወሃት ቡድን ሰሜን እዝ ላይ የተፈፀመው የክህደት ተግባር እና ጥቃት ጥቅምት 24 ታስቦ እንደሚውል ተገለፀ። የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ከበደ ዴሲሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ፥ ዕለቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰመራና ሎጊያ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች አሸባሪው ህወሓትን በመቃወም ሰልፍ እያካሄዱ ነው Melaku Gedif Oct 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአማራና አፋር ክልሎች እያደረሰ ያለውን ጥፋት በመቃወም በአፋር ክልል ሰመራና ሎጊያ ከተሞች የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ሰልፍ እያካሄዱ ነው። በሰላማዊ ሰልፉ አሸባሪው ቡድን የትግራይ ህዝብ አይወክልም፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ደሴን ለመውረር አሰፍስፎ የነበረ አሸባሪው የህወሃት ወራሪ ኃይል አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል Melaku Gedif Oct 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወሎ ዩኒቨርሲቲ ፎቶ ለመነሳት ገብቶ የነበረ የጥፋት ቡድኑ ፎቶ ናፋቂም ባለበት አፋጣኝ እርምጃ በመውሰድ እስከወዲያኛው ተሸኝቷል፡፡ የደሴ ከተማና አካባቢዋን ተቆጣጥረናል በማለት ጮኸው የሚያስጮሁ የወራሪው ወሬ አራጋቢዎችም በስፍራው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው ትህነግ የተሰነዘረብንን ጥቃት መክተን የአገራችንን አንድነት እናስጠብቃለን – የሀረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት Tibebu Kebede Oct 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 20፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የሀረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ አውጥቷል። በአሸባሪው የትህነግ ኃይል የተሰነዘረብንን እኩይ ጥቃት መክተን የአገራችንን አንድነትና ሉዓላዊነት እናስጠብቃለን። ይህ የሽብር ቡድን በአማራ እና በአፋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጀርመን ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የንግድና የኢንቨስትመንት እድሎች ላይ ተወያዩ Tibebu Kebede Oct 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 20፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ከ50 በላይ የጀርመን ኩባንያዎች እና ባለድርሻዎች በኢትዮጵያ ያለውን የንግድና የኢንቨስትመንት እድሎች ላይ ውይይት አደረጉ። የጀርመን-አፍሪካ የቢዝነስ ማህበር ፥ በጀርመን የኢትዮጵያ ኢምባሲ እና የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር በጋራ ያዘጋጁት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ Tibebu Kebede Oct 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 20፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል። የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:- እጅግ የተከበርከው የአማራ ክልል ሕዝብ ሆይ! በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል ሀገርን ማፍረስ ዋነኛ ቀዳሚ ዓላማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጡት ካንሰር ምልክቶችን በጊዜ ለመለየት የሚያስችል ቅድመ ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል- ፕሬዚደንት ሣለወርቅ ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚደንት ሣለወርቅ ዘውዴ የጡት ካንሰር ግንዛቤ ወርን አስመልክተው ባስተላለፉት መልእክት የጡት ካንሰር ምልክቶችን በጊዜ ለመለየት የሚያስችል ቅድመ ምርመራ ሁሉም እንዲደረግ አሳስበዋል። የጡት ካንሰር ሴቶችን በከፍተኛ ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ፍርድቤት መልካም አፈጻጸም ላስመዘገቡና አርዓያ ለሆኑ ሠራተኞቹ ዕውቅና ሰጠ ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት መልካም አፈጻጸም ላስመዘገቡና እና አርዓያ ለሆኑ ዳኞች፣ ረዳት ዳኖችና አስተዳደር ሰራተኞች ዕውቅና ሰጠ፡፡ ፍርድ ቤቱ እውቅና የሰጣቸው እና ያመሰገናቸው ዳኞች፣ ረዳት ዳኞችና ሬጂስትራሮች÷…
የሀገር ውስጥ ዜና አማኑኤል ጸጋአብ ህንጻ ላይ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ከሰዓት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መሳለሚያ እህል በረንዳ አካባቢ አማኑኤል ጸጋአብ ህንጻ ላይ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ውሏል። የአዲስ አበባ ከተማ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የእሳትና ድንገተኛ…