ኮሮናቫይረስ በኮቪድ 19 በአንድ ቀን ብቻ የ43 ሰዎች ህይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Sep 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ የተከሰተው አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ዝርያ በከፍተኛ መጠን እየጨመረ መምጣቱን የጤና ሚኒስቴር አሰታወቀ፡፡ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በወቅታዊ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ዙሪያ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች የድጋፍ ጥሪ አቀረበ Meseret Awoke Sep 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች የድጋፍ ጥሪ አቅርቧል። የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር ኢድሪስ ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት÷ በሰሜኑ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና 218 ማዳበሪያ የአሸባሪው ህወሓት አደንዛዥ ዕጽ ተያዘ Meseret Awoke Sep 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የአሸባሪው ህወሓት ቡድን ሊጠቀምበት የነበረ 218 ማዳበሪያ አደንዛዥ ዕጽ በሁመራ ግንባር ተይዞ መቃጠሉን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ሰሜን ዳይሬክቶሬት ዲቪዥን 3 ኃላፊ ኮማንደር እንየው አለባቸው እንደገለጹት÷ አደንዛዥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጤናው ዘርፍ ወጣቶች አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ሊፈጥሩ እደሚገባ ተጠቆመ ዮሐንስ ደርበው Sep 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው የአፍላ ወጣቶች እና የወጣቶች ጤና ሳምንት ፎረም “ፈጠራ ለተሻለ ወጣቶችና የአፍላ ወጣቶች ጤና አገልግሎት ተደራሽነት” በሚል መሪ ቃል ተከበረ፡፡ የወጣቶች የጤና አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግና የፈጠራ ስራዎችን በማበረታታት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ-ቴሌኮም በማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ከተሞች የ4ጂ ኤልቲ ኢ አድቫንስድ አገልግሎት ነገ ያስጀምራል Meseret Awoke Sep 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮ-ቴሌኮም በማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ከተሞች የ4ጂ ኤልቲ ኢ አድቫንስድ አገልግሎትን በነገው ዕለት ያስጀምራል። አገልግሎቱ በደብረ ብርሀን፣ ፍቼ፣ ሸዋሮቢት፣ ሱልልታ፣ ሰንዳፋ፣ ገርባ ጉራቻና ለገጣፎ ከተሞች ነው የሚጀምረው። ይህንን…
የሀገር ውስጥ ዜና በድንጋይ ያባረርነው አሸባሪው ህወሓት እኛ እያለን ሀገራችንን አያፈርስም – የአርሲ ዞን ወጣቶች Meseret Awoke Sep 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድንጋይ ያባረርነው አሸባሪው ህወሓት እኛ እያለን ዳግም የኦሮሚያን መሬት አይረግጥም፤ ሀገራችንንም አያፈርስም ሲሉ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የተቀላቀሉ የአርሲ ዞን እና የአሰላ ከተማ ወጣቶች ተናገሩ። የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ለተቀላቀሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወቅታዊውን መሰናክል ለመሻገር በህብረት መቆም እንደሚገባ ተጠቆመ ዮሐንስ ደርበው Sep 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ''ህብረታችንና አንድነታችን ከጠነከረ የማንሻገረው መሰናክል፤ የማናልፈው ችግር የማንቋቋመው ጫና አይኖርም'' ሲሉ ለረጅም ዓመታት በውጭ አገራት የኖሩ ኢትዮጵያዊያን ተናገሩ። ተለዋዋጭ በሆነው የዓለም ፖለቲካ አሰላለፍ ውስጥ አገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮቪድ 19 በአንድ ቀን ብቻ የ43 ሰዎች ህይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Sep 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ የተከሰተው አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ዝርያ በከፍተኛ መጠን እየጨመረ መምጣቱን የጤና ሚኒስቴር አሰታወቀ፡፡ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በወቅታዊ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ዙሪያ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ከተማ በህገወጥ መንገድ የተከማቸ መድሃኒት ተያዘ Alemayehu Geremew Sep 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ ጄኔቫ በተባለ ሆቴል ከምድር በታችና በላይ በተገነቡ 3 ክፍሎች ውስጥ የተከማቸ መድሃኒት ተያዘ። የከተማው ጤና ጥበቃ ጽህፈት ቤት የጤናና ጤና ነክ ቁጥጥር አስተባባሪ አቶ አክበር ከማል እንደገለፁት÷ ከዚህ ቀደም ጅማ መናኸሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ የከተሞችን አገልግሎት ፈጣንና ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችሉ ሶፍትዌሮችን አስተዋወቀ Alemayehu Geremew Sep 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የከተሞችን አገልግሎት ፈጣንና ተደራሽ ለማድረግ ያስችላሉ ያላቸውን ሶፍትዌሮች አስተዋወቀ። በሁሉም ከተሞች አገልግሎትን ፈጣንና ተደራሽ ለማድረግ ታስበው የተዘጋጁት ሶፍትዌሮቹ÷ ኢንጂነር አይሻ መሀመድና…