የተሰነዘረብንን ጥቃት በመመከት የአገራችንን አንድነትና ሉዓላዊነት እንጠብቃለን – የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የትህነግ ኃይል በ27 ዓመታት የሥልጣን ዘመኑ አያሌ ዜጎች ላይ መከራና እንግልት በማድረስ የአገርን ሐብት ሲዘርፍና ሲያዘርፍ እንደነበር ይታወቃል፡፡
ትህነግ በውስጥና በውጭ እንዲሁም በሐሳብ በመድረክ ላይ በተደረገው…