Fana: At a Speed of Life!

ነጋዴዎች መደበኛ ስራቸውን እያከናወኑ ለፀጥታ ሃይሉ ድጋፍ እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደሴ ከተማ ነጋዴዎች መደበኛ ስራቸውን እያከናወኑ ለፀጥታ ሃይሉ የሚጠበቅባቸውን ድጋፍ እያደረጉ መሆኑን ገለጹ፡፡ "እኛ በአሸባሪ ቡድኑ የሀሰት ወሬ የትውልድ ቦታችንን ለቀን የትም አንሄድም ያሉት ነዋሪዎቹ÷ ይልቁንም እየነገድን ለመላው…

የስዊዘርላንዱ ፕሬዚዳንት ለጠ/ሚ ዐቢይ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስዊዘርላንዱ ፕሬዚዳንት ቡር ጋይ ፓርሜሊን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመመረጣቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልፀዋል። ፕሬዚዳንቱ በደስታ መልዕክታቸው በቀጣይ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ በሚያጠናክሩ የሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች…

ቻይና የንፋስ ኃይል ማመንጫ በባህር ዳርቻዎቿ ላይ እየገነባች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በሚቀጥሉት አሥር ዓመታት ውስጥ የካርበን ልቀት መጠኗን ለመቀነስ የሚያስችላትን የንፋስ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ተርባይኖች በባህር ዳርቻዎቿ ላይ እየገነባች መሆኑን አስታወቀች፡፡   በዚህም በቢጫ ባህር በ40 ኪሎ ሜትር…

ከውትድርና ሙያ ተሰናብቶ የነበረው ወታደር ዛሬ አሸባሪውን እያሳደደ ነው

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሚወደው የውትድርና ሙያ የተሰናበተው ወታደር ተመስገን ማሞ ዛሬ አሸባሪውን እያሳደደ ነው፡፡   ተመስገን ማሞ ይባላል፤ ነዋሪነቱ አዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ነው። ከዚህ በፊት በወታደርነት ሙያ አገሩን ለአምስት ዓመት…

ለሀገራችን አስፈላጊውን መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን-የብላቴ ኮማንዶ ሰልጣኞች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገራችን አስፈላጊውን መስዋዕትነት ሁሉ ለመክፈልና ሀገርን ለማዳን መዘጋጀታቸውን በብላቴ ልዩ ዘመቻዎች ሃይል ማሰልጠኛ ማዕከል ስልጠናቸውን እየተከታተሉ ያሉ የኮማንዶ ሰልጣኞች ገለጹ፡፡   ሰልጣኞቹ ሀገር ለመበተንና ሰላሟን ለመንሳት…

ባለስልጣኑ ለአፍሪካ ሃገራት ስልጠና መስጠት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ባስገነባው የስልጠና ማዕከል የመሪነት ክህሎት የተሰኘ ስልጠና ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ ከኬንያ የሚመጡ ሠልጣኞችንም በሚቀጥለው እሁድ ይቀበላል ነው የተባለው፡፡ ከጥቅምት 22 ቀን…

ቻይና የንፋስ ኃይል ማመንጫ በባህር ዳርቻዎቿ ላይ እየገነባች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በሚቀጥሉት አሥር ዓመታት ውስጥ የካርበን ልቀት መጠኗን ለመቀነስ የሚያስችላትን የንፋስ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ተርባይኖች በባህር ዳርቻዎቿ ላይ እየገነባች መሆኑን አስታወቀች፡፡ በዚህም በቢጫ ባህር በ40 ኪሎ ሜትር ርዝመት 150 የንፋስ…

የፌዴራልና የክልል መንግሥታት የህግ አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የመንግሥታት ግንኙነት ስርዓትን ለመወሰን የተቋቋመው የፌዴራልና የክልል መንግሥታት የህግ አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው:: መድረኩ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሚመራ ሲሆን…

ከሁለት ሚሊየን ብር በላይ ከባንክ የዘረፉ ሶስት ተጠርጣሪዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ )ከ2 ሚሊየን ብር በላይ ከባንክ የዘረፉ ሦስት ተጠርጣሪዎች ወንጀሉን በፈፀሙ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ እጅ ከፍንጅ መያዛቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ላይ ምርመራ እየተጣራ መሆኑንም ተገልጿል፡፡ የተደራጁ ዘራፊዎች ጥቅምት…

የስኳር ኮርፖሬሽን ሰራተኞች ከ42 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስኳር ኮርፖሬሽን ሰራተኞች ለአገር መከላከያ ሰራዊት የአንድ ወር ደመወዛቸውን 42 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ። ድጋፉን የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ወዩ ሮባ ፥ለአገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አሰባሳቢ…