Fana: At a Speed of Life!

የቱሪዝም ቀን በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)"ቱሪዝም ለሁለተናዊ እድገት!” በሚል መሪ ቃል የዓለም አቀፉ የቱሪዝም ቀን በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ በተለያዩ ዝግጅቶች በመከበር ላይ ነው ። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር አባይ፣ የአዲስ…

የዩኒሴፍ አመራሮች ተፈናቃዮች ያሉበትን ሁኔታ ለመመልከት ደሴን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒሴፍ የሀገር ውስጥና የውጭ አመራሮች ተፈናቃዬች ያሉበትን ሁኔታ ለመመልከት ደሴ ተገኝተው ጎብኝተዋል። ከአመራሮቹ በተጨማሪ የብሪታንያ ልዩ መልዕክተኛ ኒክ ዳየር ተገኝተዋል። የደሴ ከተማ ከንቲባ አቶ አበበ ገብረመስቀል ለአመራሮቹ…

በመዲናዋ የተበላሹ የአስፋልት መንገዶች ጥገና እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከባድ ዝናብ እና ረጅም ጊዜ በማገልገላቸው ለብልሽት የተዳረጉ የአስፓልት መንገዶችን የጥገና ስራ እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በዚህም ከዚህ በፊት ለፍሳሽ ማስወገጃ መስመር ለመዘርጋት ሲባል…

በድሬዳዋ ኮቪድ 19 በፍጥነት እየተሰራጨ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በድሬዳዋ አስተዳደር ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የኮቪድ 19 ስርጭት አሳሳቢ በሆነ መልኩ እየተሰራጨ መሆኑን የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ አሰወታወቀ። በዴልታ ዝርያ ምክንያት የተከሰተውን ሶስተኛው የኮቪድ 19 ማዕበል የመከላከልና የመቆጣጠር ስራዎችን…

ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለተፈናቃይ ወገኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዩኒቨርሲት በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ምክንያት ከመኖሪያ አካባቢያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ9 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የምግብና የቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች አገልግሎት ዳሬክቶሬት ዳሬክተር አቶ ወልዱ…

የአየር ንብረት ለውጥ አደጋን ለመቀነስ የድንጋይ ከሰል ፕሮጀክቶችን ድጋፍ አቆማለሁ – ቻይና

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ቻይና በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የድንጋይ ከሰል ፕሮጀክቶች የምታደርገዉን የገንዘብ ድጋፍ ልታቆም መሆኗን አስታውቃለች፡፡ ቻይና ኢንዶኖዠያ እና ባንግላዲሽን ጨምሮ በሌሎች ታዳጊ ሀገራት የሚገኙ የድንጋይ ከሰል ፕሮጀክቶችን በገንዘብ…

የዲጂታል ጤና ስትራቴጂው ለሁሉም ተደራሽ ለማድረግ ያስችላል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የዲጂታል ጤና ስትራቴጂው ጥራት ያለው፣ ፍትሃዊና በቴክኖሎጂ የታገዘ የጤና አገልግሎትን ለሁሉም ተደራሽ ለማድረግ ያስችላል ተብሏል። የኢትዮጵያ የዲጂታል ጤና ስትራቴጂን ከዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ጋር በማጣጣም በሚተገበርበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ…

እርዳታ አቅርቦቱ ትግራይ እርዳታ ለማድረስ ሄደው ባልተመለሱ ተሽከርካሪዎች ሳቢያ ተስተጓጉሏል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)እርዳታ ለማድረስ ትግራይ ክልል ሄደው በዛው የቀሩ ተሽከርካሪዎች አለመመለስ በእርዳታ አቅርቦቱ ላይ ችግር መፍጠሩን የብሄራዊ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ ገለጹ። የእርዳታ እህል ጭነው ወደ ትግራይ ከሄዱ 466 ተሽከርካሪዎች…

አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት አረብ ኤመሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት አረብ ኤመሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሼክ አህመድ ቢን አህመድ አሊ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሃላፊዎቹ በኒውዮርክ ተገናኝተው በጋራ ጉዳዮች ዙሪያ በሰፊው…

ዶ/ር አረጋና ቤተሰቦቻቸው በደሴ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶክተር አረጋ ይርዳውና ቤተሰቦቻቸው ከሰሜን ወሎ የተለያዪ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደሴ ከተማ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉ የምግብ እህል አልባሳት እንዲሁም የቤት ቁሳቁስን ያካተተ ሲሆን÷ በቅዳሜ ገበያ ትምህርት ቤት ለተጠለሉ…