የሀገር ውስጥ ዜና በአየር ሃይል የደጀን አቪዬሽን ኢንዱስትሪ የማዕረግ ዕድገት ተሰጠ Melaku Gedif Oct 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አየር ሃይል የደጀን አቪዬሽን ኢንዱስትሪ የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑና የተሻለ የስራ አፈፃፀም ለነበራቸው መስመራዊ መኮንኖች የማዕረግ ዕድገት ተሰጠ። የኢትዮጵያ አየር ሃይል ምክትል አዛዥ ለሰው ሃብት ልማት ብ/ጄ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምዕራብ ጎጃም ዞን በደሴ መጠለያ ጣቢያ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ Alemayehu Geremew Oct 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ጎጃም ዞን በአሸባሪው ህወሓት ወራሪ ኃይል ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው ደሴ ከተማ ለተጠለሉ ዜጎች የሚውል 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር የሚገመት የአይነት ድጋፍ አደረገ። የዞኑ ጤና መምሪያ ኃላፊና የድጋፉ አስተባባሪ አቶ ወንድሜነህ ልየው…
የሀገር ውስጥ ዜና የማረሚያ ቤት ሠራተኞችና ታራሚዎች ለሠራዊቱ የደም ልገሳና የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ Alemayehu Geremew Oct 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን የማረሚያ ቤት ሠራተኞችና ታራሚዎች በግንባር ለሚፋለመው የጸጥታ ኃይል የደም ልገሳና የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ። የማረሚያ ቤቱ ኃላፊ ኮማንደር ቀፀላ ደበበ እንዳሉት፤ የህግ ታራሚዎቹ የመንግስትን የድጋፍ ጥሪ በመቀበል…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ ነዋሪዎች የኮቪድ-19 ክትባትን ለመከተብ ያላቸው ተነሳሽነት ዝቅተኛ ነው ተባለ Alemayehu Geremew Oct 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያስችል ክትባት በነጻ እንዲሰጥ ቢመቻችም ህብርተሰቡ ለመከተብ ያለው ተነሳሽነት ዝቅተኛ መሆኑን የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ገለጸ። የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዮሃንስ ጫላ÷ በሌሎች የዓለም ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦስተን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቃዮች 117 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Oct 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ቦስተን ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን በአሸባሪው ህወሃት ጥቃት ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚውል ከ117 ሺህ በላይ የአሜሪካን ዶላር ድጋፍ አደረጉ፡፡ በአሜሪካ ቦስተን ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን በህወሃት ጥቃት ለተፈናቀሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጃፓን ባለሃብቶች የኢትዮጵያን የኢነርጂ ዘርፍ ማልማት እንደሚፈልጉ አምባሳደሯ ተናገሩ Melaku Gedif Oct 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ጃፓን በጃይካ በኩል ለኢትዮጵያ እያደረገች ያለው ድጋፍ የሚደነቅ መሆኑን አውስተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ወገን ጦር በወሰደው እርምጃ አሸባሪው ቡድን እየተሽመደመደ መሆኑን ተመልክቻለሁ-የአብን ም/ሊቀመንበር Melaku Gedif Oct 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደሴና አካባቢው ወጣቶች ለወገን ጦር ውጤታማ ድጋፍ እያደረጉ መሆኑን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ምክትል ሊቀመንበር የሱፍ ኢብራሂም ገለጹ፡፡ ጦርነቱ በሚካሄድበት ቦታ የሚገኙት አቶ የሱፍ ኢብራሂም ለአሚኮ በሰጡት አስተያየት፥ የወገን ጦር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አስተዳደሩ ለህልውና ዘመቻው ከ57 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Oct 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ለህልውና ዘመቻው ከ57 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አቶ አካሉ ወንድሙ እንደገለጹት ÷ ለህልውና ዘመቻ ድጋፍ ከህብረተሰቡ 57 ሚሊየን 82…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ13 ሚሊየን ብር የሚገመት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ስራ ተከናውኗል Melaku Gedif Oct 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል የ2013 ዓ.ም የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ከ13 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ስራ መከናወኑን የክልሉ ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ቢሮ ገለጸ፡፡ በክልሉ የ2013 ዓ.ም የክረምት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የመዝጊያና…
የሀገር ውስጥ ዜና የባቡር ሃዲድ ብረት የሰረቁ ግለሰቦች ተቀጡ Melaku Gedif Oct 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ የባቡር ሃዲድ ብረት የሰረቁ ግለሰቦች በእስራትና በገንዘብ መቀጣታቸውን ፖሊስ አስታወቀ። የአዳማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ኢንስፔክተር ወርቅነሽ ገልሜቻ እንደገለፁት÷ ስርቆቱ የተፈፀመው በአዳማ…