Fana: At a Speed of Life!

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን ለመደገፍ ዝግጁ ነኝ አለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ አገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ምሰሶዎች የሆኑትን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽንና ሥራ ዕድል ፈጠራ ለመደገፍ ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ የሳፋሪኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ አንዋር ሱሳ በ18ኛው የኢኖቬሽን…

የሱዳን ችግር አፍሪካዊ እልባት እንዲያገኝ ኢትዮጵያ ግፊት ማድረግ ይኖርባታል – ዶ/ር ሙከረም ሚፍታህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን አሁናዊ ችግር አፍሪካዊ በሆኑ ተቋማት መፍትሄ እንዲያገኝ ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ግፊት ማድረግ እንዳለባት በሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የፖሊሲ ትምህርት ክፍል መምህርና ተመራማሪ ዶክተር ሙከረም ሚፍታህ ገለጹ። ተመራማሪው ሚፍታህ…

በሰሜን ወሎ ዞን በአሸባሪው ህወሓት 832 ትምህርት ቤቶች ወድመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በፈጸመው ወረራ በሰሜን ወሎ ዞን ብቻ 832 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ከጥቅም ውጭ መሆናቸውን የዞኑ ትምህርት መምሪያ አስታወቀ፡፡ አሸባሪው ቡድን በዞኑ በፈጠረው ችግር…

ሽብርተኛው ህውሃት ከራያ ወጣቶች ተቃውሞና እምቢተኝነት ገጠመው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሽብርተኛዉ ህውሃት በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን የራያ ወጣቶችን ቤት ለቤት እየዞረ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የከፈተዉን ጥቃት እንዲቀላቀሉ ለማስገደድ ጥረት ቢያደርግም ተቃዉሞና እምቢተኝነት እንደገጠመዉ ምንጮቻችን ከስፍራዉ…

የስትሮክ ህመም አስከፊነት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንጎል ውስጥ ደም መፍሰስ (ስትሮክ )ህመም አስከፊነት በአግባቡ ግንዛቤ በመያዝ ህብረተሰቡ ራሱን መጠበቅና መከላከል እንዳለበት ጤና ሚኒስቴር አሳሰቧል፡፡   ስትሮክ በአንጎላችን ክፍል ውስጥ ያለው የደም ዝውውር በተለያዩ…

በቦረና በተከሰተው ድርቅ የምግብ እጥረት እንዳያጋጥም በልዩ ትኩረት እየተሰራ ነው-አቶ አወሉ አብዲ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን በተከሰተው ድርቅ የምግብ እጥረት እንዳያጋጥም በልዩ ትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ መንግስት አስታውቋል፡፡   የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…

ዓመታዊው የጤና ዘርፍ የምክክር ጉባኤ ከጥቅምት 19 ጀምሮ በጅግጅጋ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 23ኛው ዓመታው የጤና ዘርፍ የምክክር ጉባኤ ከፊታችን ጥቅምት 19 ጀምሮ ለሶስት ቀናት በጅግጅጋ ከተማ የሚካሄድ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ጉባኤው “ ምላሽ ሰጪ የጤና ስርዓት በአዲስ ምዕራፍ " በሚል መሪ ሃሳብ ከጥቅምት 19 እስክ 21…

ከድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ ወደ ውጭ ከተላከ ምርት 7 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 17፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ ወደ ውጭ ከተላኩ የተለያዩ ምርቶች 7 ነጥብ 8 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የፓርኩ ሥራ አስኪያጅ አቶ ካሚል ኢብራሂም አስታወቁ።   ለ2ሺህ ወጣቶች የሥራ ዕድል የፈጠረው የኢንዱስትሪ ፓርኩ÷ድሬዳዋ…

በአብዬ የሚገኘው የሰላም አስከባሪ ሠራዊት ተልዕኮውን በብቃት እየፈፀመ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአብዬ የሚገኘው የ24ኛ ሞተራይዝድ ሠላም አስከባሪ ሻለቃ 4ኛ ኤፒሲ ሻምበል የተሰጠውን ሀገራዊ ተልዕኮ በአስተማማኝ ሁኔታ እየፈፀመ እንደሚገኝ ተመላከተ።   የሻምበሉ ዋና አዛዥ ሻለቃ በርሄ ሀጎስ÷መነሻችንን ሀጎግ በማድረግ…

ቢሮው ህዝብን በማሳተፍ የክልሉን ዘላቂ ሰላም እናረጋግጣለን አለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝቡን በባለቤትነት በማሳተፍና በማቀናጀት በክልሉ ቀጣይነት ያለው ሰላም ለማረጋገጥ እንደሚሰራ የሐረሪ ክልል ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ሃላፊ ገለጸ። ሃላፊው አቶ ጥላሁን ዋደራ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንዳሉት፤ ህዝቡ ካለምንም ስጋት…