የሀገር ውስጥ ዜና የደሴ ከተማ የንግዱ ማህበረሰብ ለጸጥታ ሀይሉ ድጋፍ አደረጉ Meseret Demissu Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደሴ ከተማ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት በደላንታ ግንምባር ለሚገኘው የሀገር መከላከያ እና ለአማራ ልዩ ሀይልና ሚሊሻ ድጋፍ አድርገዋል። ግንምባር ድረስ በመገኘት ድጋፉን ያደረጉት ነዋሪዎቹ፥ ለሀገር ህልውና ጁንታውን በመደምሰስ እየተዋደቀ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሃገር ህልውና በጋራ በመቆም የጁንታውን አላማ ለማክሸፍ ዝግጁ ነን – ወጣቶች Meseret Awoke Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ለሃገር ህልውና በጋራ በመቆም የአሸባሪውን ቡድን አላማ ለማክሸፍ ዝግጁ ነን አሉ በደሴ ከተማ አራዳ ክፍለ ከተማ ስልጠናቸውን የጨረሱ ወጣቶች። ወጣቶቹ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት እንደተናገሩት÷ አካባቢያቸውን እና ሃገራቸውን ለመጠበቅ የሚያስችል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያዊያን በቤጂንግ 2021 የዓለም ዓቀፍ የሮቦት ውድድር አሸነፉ Meseret Demissu Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤጂንግ 2021 የዓለም ዓቀፍ የሮቦት ውድድር ሻምፒዮና ኢትዮጵያዊያን በተሳተፉበት ዘርፍ የወርቅ፣ብር እና ነሀስ ሜዳሊያ አሸናፊ ሆነዋል። በፈረንጆቹ መስከረም 13/2021 በቤጂንግ የዓለም ዓቀፍ የሮቦት ውድድር ሻምፒዮና ከ20 በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከደረጃ በታች ናቸው የተባሉ 11 ትምህርት ቤቶች እውቅና ተሰረዘ Meseret Awoke Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ የሚገኙ ከደረጃ በታች ናቸው የተባሉ 11 ትምህርት ቤቶች እውቅና ተሰርዟል፡፡ የአዲስ አበባ የትምህርትና ስልጠና ጥራት፣ ሙያ ብቃትና ምዘና ማረጋገጫ ባለስልጣን ከደረጃ በታች ናቸው ያላቸውን የ11 ትምህርት ቤቶች የእውቅና ፍቃድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን ማእከል ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ጋር ተፈራረመ Meseret Demissu Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምቦ ዩኒቨርሲቲ የሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን የባህል፣ ጥናትና ምርምር ማእከል ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ጋር ስምምነት ተፈራረመ። በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ዶክተር ብዙነሽ ሚደቅሳና የባህልና…
የሀገር ውስጥ ዜና ቢሮው ከ6 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ Meseret Awoke Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 የትምህርት ዘመን ከ6 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ተማሪዎችን ለመቀበል የሚያስችል ዝግጅት ማድረጉን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ከመስከረም 3 ጀምሮ የ2014 ዓ.ም የትምህርት ሥራውን ጀምሯል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በወሎ ግንባር በርካታ የአሸባሪው ታጣቂዎች እየተደመሰሱና እጅ እየሰጡ ነው- የግንባሩ የጦር መኮንኖች Meseret Demissu Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውን ህወሓት በመደምሰስ አኩሪ ጀብዱ እየፈጸሙ እንደሚገኙ በወሎ ግንባር የተሰለፉ የጦር መኮንኖች ተናገሩ። በግንባሩ የጠላት መሳሪያዎችና ታጣቂዎች እየተማረኩና እየተደመሰሱ ጠላት ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ያሳተመውን መዝገበ ቃላትና የሞባይል መተግበሪያ ይፋ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ አስር ቋንቋዎችና ባህላዊ እሴቶች ዙሪያ ያሳተመውን መዝገበ ቃላትና የሞባይል መተግበሪያ ቴክኖሎጂ ይፋ አድርጓል፡፡ ሀገር በቀል እሴቶችን ከጥፋት ለመታደግ የተለያዩ ምርምሮች እየተከናወኑ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአጣዬ ለወደሙ ቤቶች መልሶ ግንባታ ተጀመረ Alemayehu Geremew Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአጣዬ ከተማ አስተዳደር የወደሙ ቤቶችን መልሶ ለመገንባት የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ይፋት ልማት ማኅበር የ10 ቤቶችን ግንባታ አስጀመረ። ይፋት የልማት ማኅበር በአጣዬ፣ ኤፍራታና ግድም ወረዳ ሁለት መቶ ቤቶችን ለመገንባት አቅዶ ወደ ተግባር…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለሃብቶች ትርፋቸውን ብቻ ከማሰብ ይልቅ ሃገርን ማዳን ይገባቸዋል Meseret Awoke Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)አሁን ያለንበት ወቅት አስከፊ እና ፈተና የበዛበት በመሆኑ በተለይ የኢትዮጵያ ባለሃብቶች ትርፋቸውን ብቻ ከማሰብ ይልቅ ሃገርን ማዳን ይገባቸዋል ሲሉ አቶ መላኩ አለበል አሳሰቡ፡፡ አሸባሪው እና ዘራፊው ቡድን ስልጣን ላይ በቆየባቸው 27 ዓመታት…