Fana: At a Speed of Life!

የመከላከያ ሰራዊት የኢትዮጵያ አንድነት ውል የተቋጠረበት ነው-የጎንደር ከተማ ከንቲባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ከአንድ ቤተሰብ አንድ ዘማች " በሚል መሪ ቃል የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከከተማው ህዝብ ጋር ምክክር አካሄደ። ደህንነት ሳይረጋገጥ እንደ ሀገር መቀጠል አይቻልም ያሉት የጎንደር ከተማ ከንቲባ አቶ ሞላ መልካሙ ፥የመከላከያ ሰራዊት…

የድጋፍ ሰጪ አውቶቡሶች ውል ለሶስት ወራት ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የድጋፍ ሰጪ አውቶቡሶችን ለሶስት ወራት ውላቸው እንዲራዘም ወሰነ፡፡ የድጋፍ ሰጪ አውቶቡሶችን ከመስከረም 4፣2014 ዓ.ም ጀምሮ ለሶስት ወራት እስከ ታህሳስ 3፣2014 ዓ.ም ነው የተራዘመው፡፡ በመዲናዋ…

በኬንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በኬንያ የሚኖሩ ኢትዮጵውያን ባለሙያዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ። በኬንያ የኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያዊ ባለሙያዎች ማህበር ለዘላቂ ልማት በተለያዩ የትዮጵያ ክፍሎች ለተፈናቀሉ ወገኖች 21 ሺህ 897 የአሜሪካን ዶላር…

“የእኛ ዝግጅት ለጁንታዉ ሳይሆን ለጋላቢዎቻቸዉ ነዉ ” ሌ/ ጀ ባጫ ደበሌ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) " የእኛ ዝግጅት ቀድሞም ለተሸነፈው ለጁንታዉ ቡድን ሳይሆን ለጋላቢዎቻቸዉ ነዉ " ሲሉ ሌተናል ጀነራል ባጫ ደበሌ አስታወቁ። የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የሰራዊት ግንባታ ስራዎች ዋና አስተባባሪ ሌ/ጀነራል ባጫ ዛሬ…

ትምህርት ሚኒስቴር በአማራ ክልል የወደሙ ትምህርት ቤቶችን ለማቋቋም የ100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ምክንያት በአማራ ክልል የወደሙ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለማቋቋም የትምህርት ሚኒስቴር 100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ አሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ቡድን በአማራ ክልል በፈጸመው ወረራ ከ2 ሺህ 950 በላይ ትምህርት…

በጸጥታው ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የወጣው መግለጫ የኢትዮጵያን አቋም የሚደግፍ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የወጣው መግለጫ የኢትዮጵያን አቋም የሚደግፍ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተገለጸ። በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን እና በተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ጽህፈት ቤት አሉ በተባሉ…

የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎናችሁ ነው – ሙሐዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህወሓት የሽብር ቡድን በግፍ የተገደሉት የለቅሶ ስነ ስርዓት በነፋስ መውጫ ከተማ ተከናወነ፡፡ የሽብር ቡድኑ በደቡብ ጎንደር በቆየባቸው ጊዜያት በርካታ ንፁሃንን በግፍ ከገደለ በኋላ ቀብራቸው እንዳይፈፀም እና የሟች ቤተሰቦች እንዳያለቅሱ…

የ6 ዓመቱ ህጻን በእድሜ ትንሹ ፕሮግራመር በመሆን በጊነስ የአለም ክብረወሰን ተመዘገበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ6 ዓመቱ ህጻን ካታሪያ ለትምህርቱ በነበረው ፈጣን አቀባበል እና በቤተሰቦቹ እገዛ በእድሜ ትንሹ ፕሮግራመር በመሆን አዲስ ክብረወሰን አስመዝግቧል፡፡ ታዳጊው አይ ቢ ኤም በሚያዘጋጀው የኦንላይን የሶፍትዌር ደቨሎፒንግ የክህሎት የስልጠና…

የቡና አመራች አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፎረም ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 6፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡና አምራች አርሶ አደሮችን ፍትሐዊና ተጠቃሚ የሚያደርግ "የአፍሪካ ተጠቃሚነት ድርጅት ፎረም 2021" በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ ተካሄደ፡፡ በፎረሙ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የንግድ ማስፋፊያ ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ አምባሰደር ምስጋኑ…

የመራጮች መዝገብ ይፋ ማድረጊያና የአቤቱታ ማቅረቢያ ግዜ መስከረም 12 ቀን ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ ፣መስከረም 6፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድየመራጮች መዝገብ ይፋ ማድረጊያ እና የአቤቱታ ማቅረቢያ ግዜ መስከረም 12 ቀን 2014 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ አስታወቀ፡፡ 6ኛው አገራዊ ምርጫ ባልተካሄደባቸው በደቡብ፣ ሶማሌና ሃረሪ ክልሎች ምርጫው መስከረም 20 ቀን…