Fana: At a Speed of Life!

ለወታደራዊ ባህርተኞች የውሃ ዋና ሥልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በውሃ ዋና የሚሰጡ ግዳጆችን ለመወጣት የሚያስችል የውሃ ዋና ሥልጠና ለወታደራዊ ባህርተኞች ተሰጠ ቢሾፍቱ የሚገኙትን የባህር ሃይል መሠረታዊ ባህርተኞች የመጀመሪያ ደረጃ በውሃ ዋና የሚሰጡ ግዳጆችን ለመወጣት የሚያስችል ስልጠና ማጠናቀቂያ መርሃ ግብር…

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ የዩኒቨርሲቲዎች ማህበር አባል ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ የዩኒቨርሲቲዎች ማህበር አባል ለመሆን የቻለው ያቀረበው ማመልከቻና መረጃ ተቀባይነት በማግኘቱ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡   የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በማህበሩ አባል መሆን ከዩኒቨርሲቲው የ10…

የምስራቅ ጎጃም ዞን ተፈናቃይ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ የህወሃት የሽብር ቡድን ጦርነት በከፈተባቸው አካባቢዎች ከትምህርት ገበታቸው የተፈናቀሉ 390 ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር መጀመሩን አስታወቀ። የመምሪያው ሃላፊ አቶ ስለሺ ተመስገን ለኢዜአ እንደገለጹት…

ሌላው የአሸባሪው የህወሓት ማሰልጠኛ ማዕከል የአየር ጥቃት ዒላማ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ሌላው የአሸባሪው ቡድን የህወሓት ማሰልጠኛ ማዕከል ዛሬ የአየር ጥቃት ዒላማ ሆኗል። ማዕከሉ ለአሸባሪው ቡድን ወታደራዊ ሥልጠና ከመዋሉ በፊት የኢፌዴሪ መከላከያ ማሠልጠኛ ማዕከል ነበር። በአሁኑ ወቅት አሸባሪው ቡድን በዚህ ተቋም ውስጥ…

ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይታቸውም ሀገራቱ በትራንስፖር እና ሎጂስትክስ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ማሳደግ በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ…

የተረጋጋ ማክሮ ኢኮኖሚ በመፍጠር የስራ አጥነት ችግርን ለማቃለል ይሰራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተረጋጋ ማክሮ ኢኮኖሚ በመፍጠር የስራ አጥነት እና የኑሮ ወድነት ችግርን ለማቃለል የሚሰራ መሆኑን የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ተናገሩ። የስራና ክህሎት ሚኒስቴር አመራሮች እና ሰራተኞች በቀጣይ በሚያከናወኑት ስራ ላይ…

በአፍሪካ በኮቪድ 19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ ስምንት ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ በኮቪድ 19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር 8 ሚሊየን 450 ሺህ 464 መድረሱን የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል (ሲዲሲ) አስታውቋል። አሁን ላይ በአህጉሪቱ በቫይረሱ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር 216…

የትምህርት ስራን ለማሳካት የክተት አዋጅ በማድረግ ሁሉም ሊረባረብ ይገባል – የክልሉ ትምህርት ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር አጠቃላይ የትምህርት አጀማመር እና በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት አተገባበር ሒደት ላይ በአርባምንጭ ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው፡፡ የደቡብ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክላስተር…

ህዝበ ምዕምኑ በፀሎት እንዲበረታ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት12፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በሰላም እጦትና አለመረጋጋት ሳቢያ በንፁሃንና በሀገር ደህንነት ላይ እየደረሰ ያለው ጉዳት እንዲያበቃ ህዝበ ምዕመኑ ፀሎትና ተማፅኖውን እንዲያበረታ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥሪ አቀረበች፡፡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ…

ዩኒቨርሲቲው የነዳጅ ምህንድስና የትምህርት ፕሮግራም መስጠት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ትምህርት ዘመን የነዳጅ ምህንድስና (ፔትሮሊየም ኢንጅነሪንግ ) የትምህር ፕሮግራም መስጠትሊጀምር መሆኑን አስታውቋል፡፡   የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር በሽር አብዱላሂ ÷ በሶማሌ ክልል ካሉት…