የሀገር ውስጥ ዜና ”ካለኝ ቀንሼ ለመከታዬ” Meseret Demissu Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ''ካለኝ ቀንሼ ለመከታዬ'' በሚል መሪ ሃሳብ ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ፡፡ የቀድሞ የጦር ጉዳተኞች፣ የአካል ጉዳተኞች እና የአረጋውያን ተሃድሶ እና የማህበራዊ ችግር ተጎጂዎች ልማት ማዕከላት ለመከላከያ ሰራዊት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አባቶች ከአሜሪካ ኮንግረስ ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ብጹዓን ሊቃነ ጳጳሳት ዛሬ ከአሜሪካ ኮንግረስ አባላት ጋር ውይይት አደረጉ። የጳጳሳቱ ከባለስልጣናቱ ጋር መወያየት አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የያዘችውን የተዛባ አቋም ለማስተካከል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሞጆ – ባቱ የመንገድ ፕሮጀክት መስከረም 10 አገልግሎት ይጀምራል Alemayehu Geremew Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞጆ - ባቱ የክፍያ መንገድ ፕሮጀክት መስከረም 10 አገልግሎት እንደሚጀምር የትራንስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ጎፌ ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ባደረጉት የመስክ ምልከታ 92 ኪ.ሜ የሚሸፍነው የሞጆ - ባቱን የክፍያ መንገድ ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና “የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት” ንቅናቄ በጎንደር ከተማ ተጀመረ Feven Bishaw Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት" ንቅናቄ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር በጎንደር ፋሲለደስ ቤተ መንግሥት ተካሄደ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ ባለስልጣናት በተገኙበትም ደብዳቤ የመላክ መርሃ ግብሩ በይፋ መጀመሩ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና “በጠፈር ላይ የተመሰረቱ ቴክኖሎጂዎች እና መተግበሪያዎች ለዘላቂ ልማት” ዮሐንስ ደርበው Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር "በጠፈር ላይ የተመሰረቱ ቴክኖሎጂዎች እና መተግበሪያዎች ለዘላቂ ልማት" በሚል ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ሀገር አቀፍ ጉባኤ አካሄደ። አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአሸባሪዎች ድጋፍ በማድረግ ወንጀል በተጠረጠሩ 15 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ Feven Bishaw Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ለአሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔ ድጋፍ በማድረግ ወንጀል በተጠረጠሩ 15 ግለሰቦች ላይ ክስ መመስረቱን የክልሉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ። የክልሉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ዋና አቃቤ ህግ አቶ አዩብ አህመድ ለኢዜአ እንደገለጹት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች “የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት” ንቅናቄን ተቀላቀሉ Feven Bishaw Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች "የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት" ንቅናቄን በመቀላቀል ፊርማቸውን አኖሩ። የኢትዮጵያን እውነታ ለመላው ዓለም ለማሳወቅ ዓላማ ያደረገው "የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት" ንቅንቄ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቴክኖሎጂ ዘርፍ ሀገራዊ ለውጥ ለማምጣት ትብብርና ቅንጅት ወሳኝ ነው -ዶ/ር አህመዲን መሐመድ Alemayehu Geremew Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በተጠሪ ተቋሙ የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢኒስቲትዩት ስር የነበረውን ህንፃ ለመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ማስረከቡን አስታወቀ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አህመዲን መሐመድ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ቱርክ የኢትዮጵያን “ለአፍሪካ ችግር አፍሪካዊ መፍትሄ” መርህ እንደምትደግፍ ገለፀች Feven Bishaw Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ቱርክ የኢትዮጵያን “ለአፍሪካ ችግር አፍሪካዊ መፍትሄ” መርህ እንደምትደግፍ በባህሬን ከቱርክ አምባሳደር ገለፁ፡፡ በባህሬን የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽህፈት ቤት መሪ አምባሳደር ጀማል በከር በባህሬን ከቱርክ አምባሳደር ኢሲን አኪል…
የሀገር ውስጥ ዜና ዞኑ በወረባቦና በተሁለደሬ ወረዳዎች በትህነግ ወረራ ጉዳት ለደረሰባችው ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ወሎ ዞን ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት በወረባቦና በተሁለደሬ ወረዳዎች በሽብርተኛው ትህነግ ወረራ ጉዳት ለደረሰባችው ወገኖች ድጋፍ አደረገ። ጽሕፈት ቤቱ 1ሺህ ኩንታል ዱቄት፣ 2 ሺህ ሊትር ዘይት፣ 4 ኩንታል የሕጻናት አልሚ…