Fana: At a Speed of Life!

የመንግሥት እና የመገናኛ ብዙኃን የሥራ ኀላፊዎች ማይጠብሪ ግንባር ገቡ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 7፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት እና የመገናኛ ብዙኃን የሥራ ኀላፊዎች ጀግኖችን ለማዬትና በአሸባሪው የትህነግ ቡድን የተጎዱ ወገኖችን ለመጠየቅ ማይጠብሪ ግንባር ገብተዋል። የመንግሥት እና የመገናኛ ብዙኃን የሥራ ኀላፊዎች በማይጠበሪ ግንባር…

“የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ መንግስት” የትዊተር ዘመቻና የማህደር ምስል ዛሬ ይቀየራል

አዲስ አበባ ፣መስከረም 7፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)"የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ መንግስት" የትዊተር ዘመቻና የማህደር ምስል ዛሬ ከቀኑ 7፡00 ሠዓት ከ7 ደቂቃ ላይ የመቀየር መርሃ ግብር እንደሚካሄድ የዘመቻው ብሔራዊ አስተባባሪ ኮሚቴ አስታወቀ። የማኅበራዊ ትስስር ገጾች ተጠቃሚ…

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል በባህርዳር ጊዜያዊ ማቆያ የሚገኙ ዜጎችን ጎብኝተዋል

አዲስ አበባ ፣መስከረም 6፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል በአማራ ክልል ጁንታው ባደረሰው ጥቃት ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በባህርዳር ጊዜያዊ ማቆያ የሚገኙ ወገኖችን ጎብኝተዋል። ሚኒስትሯ በአማራ እና አፋር ክልሎች ከቤት ንብረታቸው…

አብዛኞቹ የሰበአዊ አርዳታ ጫኝ ተሽከርካሪዎች ከመቐለ አልተመለሱም – የዓለም ምግብ ፕሮግራም

አዲስ አበባ ፣መስከረም 6፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰበአዊ አርዳታ ጭነው መቐለ የገቡ አብዛኞቹ ተሽከርካሪዎች አልተመለሱም ሲል የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ። በዓለም ምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ቢሮ እንዳስታወቀው የዕርዳታ እህል እንዲያደርሱ 466 የጭነት ተሽከርካሪዎች ወደ…

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት የጠቅላይ ሚኒስትሩን ስልጣን አገዱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚደንት ሞሀመድ አብዱላሂ ፋርማጆ የጠቅላይ ሚኒስትር ሞሀመድ ሁሴን ሮብልን ባለስልጣናትን የመሾም እና የመሻር ስልጣን አግጃለሁ ብለዋል፡፡ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት የሆኑት አብዱላሂ ሞሃመድ(ፋርማጆ) የሃገሪቱንጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣን…

ለአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ቡድን አባላት የእውቅና መርሐግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ለ2014 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ላለፈው የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ቡድን አባላት የሽልማት እና የእውቅና መርሐግብር ተካሄደ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ቡድን በሱፐር ሊግ አሸናፊ በመሆን ወደ የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ…

አትሌቷ የ2 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር እና 40 ግራም የወርቅ ኒሻን ሽልማት ተበረከተላት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በቶኪዮ 2020 ፖራሊምፒክ ጨዋታ የተሳተፉ የልዑካን አባላት የእውቅናና የማበረታቻ መርሃ ግብር ተካሂዷል። በቶኪዮ 2020 ፖራሊምፒክ ጨዋታ በ1500 ሜትር T-13 አይነስውራን ጭላንጭል ለሀገራችን የወርቅ ሜዳሊያ ያስመዘገበችው አትሌት ትዕግስት…

የሚዲያ ባለሙያዎች ጉብኝት ለሰራዊቱ የሞራል ስንቅ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ የሚገኙ የመገናኛ ብዙሃን ስራ አስፈፃሚዎች ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎች እና በህልውና ዘመቻ እየተሳተፉ የሚገኙ የሰራዊት አባላትን ግንባር ድረስ ተገኝተው ጎብኝተዋል። ቡድኑ በደቡብ ጎንደር ዞን እና ሰሜን ወሎ መቄት ወረዳ በህወሓት…

ሃገራችን ከወራሪ ለመጠበቅ ወደ ውትድርና ስልጠና ገብተናል – የጎንደር ወጣቶች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ከወራሪ ጠላት ለመጠበቅ ወደ ውትድርና ስልጠና መግባታቸውን የጎንደር ከተማ ምልምል ወጣቶች ገለፁ። ወጣቶቹ ይህን ያሉት በጎንደር ከተማ ወደ ስልጠና ለመሄድ ሽኝት በተደረገላቸው ወቅት ነው። ምልምል ወጣቶቹ የኢትዮጵያን ጠላቶች…