Fana: At a Speed of Life!

ምክትል ጠ/ኢታማዦር ሹም ጄነራል አበባው ታደሰ ከሰሜን ወሎ ግምባር ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 6፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል አበባው ታደሰ በሰሜን ወሎ ግምባር ተገኝተው ከዕዙ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በግዳጅ አፈፃፀም ዙሪያ ተወያዩ። በግምባሩ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ ለምንም የማይበገረው የመከላከያ…

የአዋሽ ቢሾላ መሠረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ማዕከል ምልምል ወታደሮችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዋሽ ቢሾላ መሠረታዊ የወታደራዊ ማሰልጠኛ ማዕከል ምልምል ወታደሮችን  አስመርቋል፡፡ ሰልጣኞች መሠረታዊ የውትድርና ስልጠናን በአምስት የስልጠና አይነቶች በማዕከሉ  መውሰዳቸው ተገልፃል፡፡ በምረቃ ሥነ-ስርዓቱ ላይ የመከላከያ…

የመገናኛ ብዙኃን ስራ አስፈፃሚዎች በትህነግ ጉዳት የደረሰበትን የደቡብ ጎንደር ዞን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ የመገናኛ ብዙኃን ስራ አስፈፃሚዎች በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ጉዳት የደረሰበትን የደቡብ ጎንደር ዞን ጉብኝተዋል፡፡ አሸባሪው ህወሓት ሰርጎ በገባባቸው አካባቢዎች ባደረሰው ጥቃት የወደሙ መሰረተ ልማቶችን፣ የግለሰብ…

እንግሊዝ ለኢትዮጵያ እስከአሁን ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶዝ በላይ የኮቪድ 19 ክትባት ድጋፍ አድርጋለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)እንግሊዝ ለኢትዮጵያ እስከአሁን ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶዝ በላይ የአስትራዜኒካ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ድጋፍ ማድረጓ ተገለፀ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ÷በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ተወካይ አሌክስ ካሜሮን እና የእናቶችና…

አትሌት ሻለቃ ሃይሌ ገ/ስላሴ በአማራ ክልል ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሻለቃ ሃይሌ ገ/ስላሴ አሸባሪው ህወሓት በአማራ ክልል በፈጸመው ወረራ ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የምግብ ግብዓት ድጋፍ አደረገ። በኮምቦልቻ ከተማ በመገኘት ድጋፉን በሃይሌ እና ዓለም…

“ነፍሳችን እስካለች ራሳችንንም ሀገራችንንም አናስነካም” የአምቦዎቹ እህትማማቾች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትውልድ ስፍራቸው አምቦ ነው፤ እህትማማቾቹ ብርቆ ተሾመ እና ጫልቱ ተሾመ። የቡልቡላ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በመሰረታዊ ውትድርና ካስመረቃቸው ምልምል ወታደሮች ናቸው። የትውልድ ስፍራቸው አምቦ ቢሆንም የሚኖሩት ግን ለገጣፎ ነው፡፡…

ቡልቡላ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ማዕከል ምልምል ወታደሮችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቡልቡላ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ማዕከል ስልጠናቸውን የተከታተሉ ምልምል ወታደሮችን አስመረቀ፡፡ የማሰልጠኛ ማዕከሉ አዛዠ ኮሎኔል ሰቦቃ በቀለ በተለይ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

ወ/ሮ ሙፈሪሃት በኢትዮጵያ ከአሜሪካን አምባሳደር የሰብዓዊ ድጋፍን ማጠናከር ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 6፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ ከአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ እና የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት የኢትዮጵያ ኮሚሽን ዳይሬክተር ሾን ጆንስ ጋር የሰብዓዊ ድጋፍን ማጠናከርና ማስፋፋት ላይ ተወያይተዋል። የውይይቱ አላማ የህውሓት የጥፋት…

በወራሪው ቡድን ለተፈናቀሉ ወገኖች ሰብዓዊ ድጋፍ እየተደረገ ነው – ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ቡድን ወረራ ሳቢያ ከሰሜን ወሎና ከአፋር ለተፈናቀሉ ወገኖች የአስቸኳይ ጊዜ ዕርዳታ እየቀረበ እንደሚገኝ ብሄራዊ የአደጋ ስጋትና ስራ አመራር ኮሚሽነር ገለጹ። ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ ከፋና ብድሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የትናንት ምሽት ዜና…

ሰሜን ኮሪያ እና ደቡብ ኮሪያ የባላስቲክ ሚሳኤል ሙከራ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ እና ደቡብ ኮሪያ በዛሬው ዕለት የባላስቲክ ሚሳኤል ሙካራ ማድረጋቸው ተሰምቷል፡፡   ሰሜን ኮሪያ ባሳለፍነው ሰኞ ዕለት አዲስ የረጅም ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤል ሙከራ ማድረጓ ይታወሳል፡፡   ይህን ተከትሎም…