Fana: At a Speed of Life!

የካማሽ ነዋሪዎች የትህነግ ተላላኪ በሆነው ታጣቂ ቡድን ላይ የማያዳግም ርምጃ እንዲወሰድ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የካማሽ ነዋሪዎች በክልሉ በሚንቀሳቀሰው ታጣቂ ሃይል ላይ መንግስት የማያዳግም ርምጃ እንዲወስድ ጠየቁ፡፡ ነዋሪዎቹ ጥያቄውን ያቀረቡት በዞኑ ካማሽ ከተማ ዛሬ ባካሄዱት ሠላማዊ ሰልፍ ላይ ነው፡፡…

ለስኳር ታማሚዎች ቆሽትን ተክቶ የሚሰራ ቴክኖሎጂ ሊቀርብ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የዓይነት 1 የስኳር በሽታን መቆጣጠር የሚያስችል ሰው ሰራሽ የቴክኖሎጂ ሙከራ ላይ አስደናቂ ውጤት መገኘቱ ተሰማ፡፡ ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ውጤት የሆነው ይህ መሳሪያ በሰውነት ቆዳ ውስጥ በሚቀበሩ ሴንሰሮች አማካኝነት ቆሽታቸው ኢንሱሊን ማምረት ያቆመ…

በአማራ ክልል 500 ሺህ ሰዎች የሚሳተፉበት የፊርማ ማሰባሰብ ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በአማራ ክልል ህወሓት እየፈጸመ ያለውን የአሸባሪነት ወንጀል የሚያጋልጥ የፊርማ ማሰባሰብ ንቅናቄ ዛሬ በባህርዳር ከተማ ተጀመረ። በፊርማ ማሰባሰብ ንቅናቄው 500 ሺህ ሰዎች ተሳታፊ ሲሆኑ÷ ንቅናቄው “ነጩ ፖስታ፤ ለነጩ ቤተ መንግስት” በሚል መሪ ቃል…

በሸማች ህብረት ስራ ማህበራት ከ201 ሚሊየን ብር በላይ ግብይት ተፈፅሟል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሸማች ህብረት ስራ ማህበራት ለ2014 የዘመን መለወጫ በዓል ከ201 ሚሊየን ብር በላይ ግብይት መፈጸማቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ህብረት ስራ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የህብረት ስራ ማህበራቱ በክልሎች ከሚገኙ የግብርናና የኢንዱስትሪዎች ጋር…

በአቶ መላኩ አለበል የተመራው የባለሀብቶች ቡድን በማይጠብሪ ግንባር ለሚገኘው የወገን ጦርና ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል የተመራው የባለሀብቶች ቡድን በሰሜን ጎንደር ዞን በጦርነቱ ለተጎዱ የማህበረሰብ ክፍሎች፣ለመከላከያ ሰራዊት እና ለአማራ ልዩ ሀይል ድጋፍ አድርጓል። በሽብር ቡድን ጉዳት…

ህጋዊ የሰውና የገንዘብ ዝውውር እንዲኖር ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የዜጎች መብትና ጥቅም ለማስከበር ህጋዊ የሰውና የገንዘብ ዝውውር እንዲኖር በባህሬን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ገለጹ፡፡ በባህሬን አዲሱን ዓመት እና የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቅ አስመልክቶ በዕለቱ…

“ዘማች ወጣት” በሚል ርዕስ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ"ዘማች ወጣት"በሚል ርዕስ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ከመዲናዋ ከሁሉም ክፍለ ከተማዎች የተውጣጡ ወጣቶች እና ከተለያዩ ተቋማት የተውጣጡ ታዳሚዎች በተገኙበት የምክክር መድረክ ተካሂዷል፡፡   የኢትዮጵያ ፕሬስ…

የደቡብ ክልል ለአፋር ክልል የ25 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል በአፋር ክልል በህወሓት ወረራ ለተፈናቀሉ ዜጎችየሚውል የ25 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ለአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ አስረክበዋል፡፡…

አሸባሪው ህወሓት በአማራ ክልል ከ260 በላይ ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ አወደመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአማራ ክልል ከ260 በላይ ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ማውደሙን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ አሸባሪው ቡድን በክልሉ በፈጸመው ወረራ ከ1 ሚሊየን በላይ ተማሪዎችን የሚያስተናግዱ ትምህርት ቤቶች ላይ ጉዳት እንዳደረሰ…

የፌስቡክ ካሜራ የተገጠመለት መነፅር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)እውቁ የማህበራዊ ድረ-ገጽ ፌስቡክ ካሜራ የተገጠመለት ልዩ መነፅር ሰርቶ ማቅረቡ ተሰማ፡፡ መነፅሩ ከታዋቂው የመነፅር አምራች ድርጅት ሬይ ባን እና የአውሮፓ ካምፓኒ ከሆነው ኢስሎርሊክሳቲካ ጋር በጥምረት የተሰራ እንደሆነ ሲገለፅ፣ ሰዎች በቀላሉ…