Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ሰመራ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ፣የደቡብ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ጥላሁን ከበደ እንዲሁም ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች አፋር ክልል ሰመራ ገብተዋል፡፡ የደቡብ ክልል አሸባሪው የህወሓት ቡድን በከፈተው…

አርሲ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን ከቀጣሪ ተቋማት ጋር የሚያገናኝ የስራ ኤግዚቢሽን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አርሲ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን ከቀጣሪ ተቋማት ጋር ለማስተሳሰር የሚያስችል የስራ ኤግዚቢሽን እያካሄደ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው 150 ቀጣሪ ተቋማትን በጋበዘበት ትዕይንተ ስራ ተማሪዎቾ እራሳቸውን አስተዋውቀዉበታል፡፡…

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለህልውና ዘመቻው ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014፣ (ኤፍ ቢ ሲ) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ልዑካን ቡድን ወሎ ግንባር በመገኘት ለመከላከያ ሰራዊቱ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ልዑካን ቡድን በወሎ ግንባር በመገኘት አስር ሰንጋዎችን ለመከላከያ ሰራዊት በስጦታ አበርክቷል፡፡ ድጋፉም…

የተጀመሩ የልማት ፕሮጀክቶችን መጨረስ የመጀመሪያ ትኩረታችን ሊሆን ይገባል – አቶ ሙስጠፌ ሙህመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የተጀመሩ የልማት ፕሮጀክቶችን መጨረስ የመጀመሪያ ትኩረታችን ሊሆን ይገባል ሲሉ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙህመድ ገለጹ፡፡ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ በክልሉ አስፈፃሚ ቢሮዎች እየተከናወኑ…

በአማራ ክልል የ2013 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የ2013 ዓ.ም የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል፡፡ በዚህም የአማራ ክልል ምክር ቤት የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አማካይ ውጤት ለወንዶች 36 በመቶ እንዲሆን ወስኗል፡፡…

ሃገርን አደጋ ላይ ለመጣል በሚሰሩ የተራድኦ ድርጅቶች እርምጃዎች እንደሚወሰዱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ሃገርን አደጋ ላይ ለመጣል በሚሰሩ አንዳንድ የተራድኦ ድርጅቶች እርምጃዎች እንደሚወስድ የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያን ሉዕላዊነት፣ አንድነትና ደህንነት አደጋ ላይ በሚጥሉ ጉዳዮች እንዲሁም ከተቋቋሙበት አላማ…

አቶ አሻድሊ በአሶሳ ወረዳ በኩታ ገጠም የተዘራ ማሳን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሃሰን በአሶሳ ወረዳ በኮሞሽጋ 28 ቀበሌ እና በብልዱጊሉ ቀበሌ በኩታ ገጠም የተዘራ የበቆሎ ማሣን ጎብኝተዋል። በአሶሳ ወረዳ በ2013/14 ምርት ዘመን ከ85 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር…

ሰሜን ኮሪያ አዲስ የረጅም ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤል ሙከራ አደረገች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ አዲስ የረጅም ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤል ሙከራ ማድረጓ ተሰምቷል፡፡ ሙከራ የተካሄደባቸው አዲሶቹ ሚሳኤሎች 1 ሺህ 500 ኪሎ ሜትር ርቀት መምዘግዘግ መቻላቸው ነው የተገለጸው፡፡ በዚህም አብዛኛውን የጃፓን መልክዓምድር ማዳረስ…

የብላቴ የልዩ ዘመቻ ኃይል ማሰልጠኛ ማዕከል መሰረታዊ ውትድርና ያጠናቀቁ ሠልጣኞችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የብላቴ የልዩ ዘመቻ ኃይል ማሰልጠኛ ማዕከል መሰረታዊ ውትድርና ያጠናቀቁ ሠልጣኞችን ዛሬ አስመርቋል፡፡ ተመራቂዎቹ በከፍተኛ ሀገራዊ ስሜት ወደ ማዕከሉ የገቡ ሲሆን በተኩስ፣ በስልትና በአካል ብቃት መሰልጠናቸው ተገልጿል። በምረቃ…

ህዝቡ መከላከያን ለመቀላቀል እያሳየው ያለው ተነሳሽነት ለጥፋት ኃይሎች የሞራል ሥብራት ነው -ኮሎኔል ጌትነት አዳነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ህዝቡ መከላከያን ለመቀላቀል እያሳየው ያለው ተነሳሽነት ለጥፋት ኃይሎች የሞራል ሥብራት ነው ሲሉ የመከላከያ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮሎኔል ጌትነት አዳነ ተናገሩ። ኮሎኔል ጌትነት አዳነ በተለይም ለኢትዮጵያ…