የኮይሻ ኤሌክትሪክ ሃይል ፕሮጀክት ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮይሻ ኤሌክትሪክ ሃይል ፕሮጀክት ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ከአንድ ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡
በደቡብ ክልል በኦሞ ወንዝ ላይ እየተካሄደ የሚገኘውና ከህዳሴ ግድብ ቀጥሎ በትልቅነት 2ኛ የሆነው የኮይሻ ፕሮጀክት…