የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ዶ/ር ድረስ ሳህሉን በድጋሚ ተቀዳሚ ከንቲባ አድርጎ ሾመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር ምርጫ 10ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 22ኛ መደበኛ ጉባኤ ዶክተር ድረስ ሳህሉ በድጋሚ የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባ ሆነው ተሹመዋል።
ዶክተር ድረስ ለከተማው ምክር ቤት ተቋማትን የሚመሩ አዳዲስ…