የሀገር ውስጥ ዜና የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሱሉልታ ከተማ ለሚኖሩ አቅመ ደካማ ሴቶች ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Oct 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሱሉልታ ከተማ ለሚኖሩ አቅመ ደካማ ሴቶች ድጋፍ አደረገ። የጉባኤው ጠቅላይ ጸሐፊ ቀሲስ ታጋይ ታደለ በሱሉልታ ከተማ በመገኘት ድጋፉን አስረክበዋል። ጉባኤው ድጋፉን ያደረገው ከኖርዌይ ቤተክርስቲያን ጋር…
ስፓርት ዋልያዎቹ ነገ ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከደቡብ አፍሪካ ጋር ይጫወታሉ Feven Bishaw Oct 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግርኳስ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሦስተኛ ጨዋታውን ነገ በባህርዳር ከደቡብ አፍሪካ ጋር ያደርጋል። ለኳታር 2022 የዓለም ዋንጫ ውድድር ለማለፍ ኢትዮጵያ ከጋና፣ ዚምባብዌና ደቡብ አፍሪካ ጋር በምድብ ሰባት መደልደሏ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ የሲኤንኤን ዘገባ ሀሰተኛ ነው ሲል ዘገባውን ተቃወመ Feven Bishaw Oct 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጦር መሣሪያዎችን ማጓጓዝን አስመልክቶ በሲኤንኤን የቀረበውን ዘገባ ሀሰተኛ መረጃ ነው ሲል መግለጫ አውጥቷል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአይ ኤ ቲኤን ከፍተኛ አባል እና የስታር አሊያንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወረዳው የአቮካዶ ምርት ወደ ውጭ በመላክ ምንዛሬ ለማግኘት እየሰራ ነው Feven Bishaw Oct 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ 45 ቶን የአቮካዶ ምርት ወደ ውጭ በመላክ ምንዛሬ ለማግኘት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ምርቱን ወደ ስፔን፣ ፈረንሳይና የተባበሩት አረብ ኤሚሬት እንደሚልክ ነው የገለፀው፡፡ ወረዳው የተሻሻሉ የአቮካዶ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በደቡብ ሱዳን የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ ከ600 ሺህ በላይ ዜጎች ለጉዳት ተጋለጡ Alemayehu Geremew Oct 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን ከግንቦት ወር ጀምሮ እየተስፋፋ በሄደው የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ ቢያንስ 623 ሺህ ያህል ዜጎች ለጉዳት መጋለጣቸው ተገለፀ፡፡ በአደጋው በርካቶች ቤት ንብረታቸውን ጥለው በመሸሽ ላይ መሆናቸውም ነው የተመላከተው፡፡ በሀገሪቷ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የገጠሟትን ፈተናዎች ለመሻገር የአዲሱ ካቢኔ አባላት በከፍተኛ የሀገር ፍቅር ስሜት መስራት አለባቸው – ምሁራን Feven Bishaw Oct 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከውስጥም ሆነ ከውጭ የገጠሟትን ፈተናዎች ለመሻገር የአዲሱ ካቢኔ አባላት በከፍተኛ የሀገር ፍቅር ስሜት መስራት አለባቸው ሲሉ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ የነበራቸው የሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ የመንግስትና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራው ልዑክ በአደኣ ወረዳ የተዘራውን ኩታ ገጠም የጤፍ ማሳ ጎበኙ Meseret Demissu Oct 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራው ልዑክ በአደአ ወረዳ የተዘራውን ኩታ ገጠም የጤፍ ማሳ ጎበኙ። የአርሶ አደሩን ምርታማነት ለማሳደግ የኩታ ገጠም እርሻ ውጤት ማሳየት ጀምሯል…
ስፓርት የደቡብ አፍሪካ ብሄራዊ ቡድን ባህርዳር ገባ Meseret Demissu Oct 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ለአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጋር በነገው እለት ጨዋታውን የሚያደርገው የደቡብ አፍሪካ የእግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን ባህርዳር ገብቷል፡፡ ምንጭ፡- የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የአገልግሎት መስጫ መገኛዎችን በዲጂታል ጎግል ካርታ የመመዘገብ ስራ እየተሰራ ነው Meseret Demissu Oct 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ ከጎግልና "አፍሪካ 118" ከተሰኘ ድርጅት ጋር በመተባበር የቦታ መገኛን በጎግል ካርታ ውስጥ ለመመዝገብ የሚያስችል ስልጠና ለክልል የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ተቋማት ባለሙያዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሉ በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የመማሪያና ማስተማሪያ መጻህፍት ላይ ማሻሻያ አደረገ Meseret Awoke Oct 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የመማሪያና ማስተማሪያ መጻህፍት ላይ ማሻሻያ ማድረጉን አስታወቀ። በተደረገው ማሻሻያ ላይ ባለድርሻ አካላት በዛሬው ዕለት ውይይት ያካሄዱ ሲሆን÷ የመጻህፍቱን ሙከራ ደረጃ በዚህ ዓመት…