Fana: At a Speed of Life!

የዳያስፖራ አባላቱ አውሮፓ ሕብረት ያቀረበውን ረቂቅ ውሳኔዎች እንዲያጤነው ጠየቁ

አዲስ አባባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በጀርመን የሚገኙ የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት የአውሮፓ ሕብረት በኢትዮጵያ ላይ ያሳለፈዉን ረቂቅ ውሳኔ እንደገና እንዲያጤነው ጠየቁ፡፡ በጀርመን የሚገኙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት÷ በትግራይ የሰብዓዊ ሁኔታን በተመለከተ እና…

የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ የስራ ርክክብ አደረጉ

አዲስ አባባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በአዲሱ የመንግስት ምስረታ የብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ሆነው የተሾሙት አቶ አደም ፋራህ ከቀድሞው የብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ብናልፍ አንዷለም ጋር የስራ ርክክብ አድርገዋል፡፡ አቶ ብናልፍ አንዷለምን ጨምሮ የብልጽግና ፓርቲ…

ተቋማት በሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም ላይ ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርጉ- ኢመደኤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የህዝቦቿ ጠላቶችና ተባባሪዎቻቸው ከውስጥና ከውጭ ሆነው የሳይበር ምህዳሩን በመጠቀም በተለያዩ የመሰረተ ልማትና የመረጃ አውታሮች ላይ ቀጥተኛ ጥቃት ለመፈጸም እያደረጉት ያለው ሙከራ አለመሳካቱን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት…

በቅርቡ ከፖሊስ ሥነ ምግባር ውጭ ድብደባ ለደረሰባት ግለሰብ መኖሪያ ቤት ተበረከተላት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በቅርቡ የስራ ዕድል የተፈጠረላት ሰሚራ መሀመድ በዛሬው ዕለት መኖሪያ ቤት ተሰጥቷታል፡፡ ቤተሰቦቿ፣ አመራሮችና የአስተዳደር ሰራተኞች በተገኙበት ነው የቁልፍ ርክክብ ስነ ስርዓቱ…

ማሪያ ሬሳ እና ድሚትሪ ሙራቶቭ የ2021 የሠላም ኖቤል ሽልማት አሸናፊዎች ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፊሊፒንሳዊቷ ማሪያ ሬሳ እና ሩሲያዊው ድሚትሪ ሙራቶቭ የ2021 የሠላም ኖቤል ሽልማት አሸናፊዎች ሆኑ፡፡ ያሸነፉትም ዴሞክራሲና ሠላም ይሰፍን ዘንድ ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት እንዲከበር ባበረከቱት አስተዋጽዖ መሆኑ ተመላክቷል፡፡…

ቭላድሚር ፑቲን ለጠ/ ሚ ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አሎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አሎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ መረጃው በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ ነው ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን…

ወጣት ምህረታብ ሙሉጌታ ለተፈናቀሉ ወገኖችና ለአፋር ክልል የጸጥታ አካላት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣት ምህረታብ ሙሉጌታ በአፋር ለተፈናቀሉ ወገኖች እና ለአፋር ልዩ ሀይልና ሚሊሻ አባላት የግማሽ ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉን ለአፋር ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ አወል አርባ አስረክቧል። ከዚህ ቀደም ለመከላከያ ሰራዊት የ1…

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት በደሴ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት በደሴ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች ድጋፍ አደረገ፡፡ በዚህም ለተፈናቃይ ወገኖች ከ500 ሺህ ብር በላይ የሚገመት የምግብ ድጋፍ መደረጉ ተገልጿል፡፡…

አሸባሪውን ማስወገድ እና ተፈናቃዮችን ወደ ቀያቸው መመለስ ቀዳሚ የመንግስት ሥራ መሆን አለበት – መምህራን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ሽብርተኛው ትህነግን አስወግዶ በግፍ የተፈናቀሉ ዜጎችን በአጭር ጊዜ ወደ ቀያቸው ሊመልስ እንደሚገባ በምዕራብ ጎንደር ዞን ነዋሪ የሆኑ የታሪክ እና የሥነ ዜጋናሥነ ምግባር መምህራን ገለጹ። የታሪክ መምህር የሆኑት አቶ ጥላሁን አስራት÷…

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራው ልዑክ በዱግዳ ወረዳ በክላስተር የሚመረተውን የፓፓዬ ማሳ ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራው ልዑክ በዱግዳ ወረዳ በ10 ሄክታር መሬት ላይ በክላስተር የሚመረተውን የፓፓዬ ማሳ በመጎብኝት አርሶ አደሮችን አበረታቷል፡፡ እንደ ኦሮሚያ ክልል በ 1ሺህ 200 ሄክታር መሬት ላይ…