Fana: At a Speed of Life!

የመንግስት አካላት ከህዝብ የተጣለባቸዉን አደራ በአግባቡ ሊወጡ እንደሚገባ የህግ ባለሙያዎች ጠቆሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አስፈጻሚ አካላት ከህዝብ የተጣለባቸዉን አደራ በአግባቡ ሊወጡ እንደሚገባ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸዉ የህግ ባለሙያዎች ተናገሩ ፡፡ በሚዛን ቴፒ ዪኒቨርሲቲ የህግ ትምህርት ክፍልና የፖለቲካ ጉዳዮች ተንታኝ አቶ መሃመድ ሰኢድ÷…

ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና ለተፈናቀሉ ወገኖች ገቢ ማሰባሰቢያ ግጥሚያ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ ለማሰባሰብ የሚውል ፋሲል ከነማና የኢትዮጵያ ቡና የእግር ኳስ ቡድኖች ጨዋታ በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ተካሄደ። በወዳጅነት ጨዋታውም ፋሲል ከነማ ኢትዮጰያ ቡናን 2 ለ 0 በሆነ…

በፖለቲካ ልዩነት ለዘመናት የዘለቀውን መጠፋፋት ለማስቀረት መሠረት የጣለ እርምጃ

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የካቢኔ ሹመት የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች መካተታቸው በፖለቲካ ልዩነት ለዘመናት የዘለቀውን መጠፋፋት ለማስቀረት መሠረት የጣለ እርምጃ መሆኑን የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ተናገሩ። አዲስ የተመሰረተው መንግስት…

የአውሮፓ ህብረት ለሁለተኛ ጊዜ የለገሰው ሰብዓዊ ድጋፍ መቀሌ ደረሰ

አዲስ አበባ፣መስከረም 27፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለሁለተኛ ጊዜ የለገሰው ሰብዓዊ ድጋፍ መቀሌ መድረሱን ብሄራዊ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽኑ ለኢዜአ በላከው መግለጫ በትግራይ ክልል በችግር ውስጥ ላሉ ወገኖች የሚሆን የሰብዓዊ ድጋፍ ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ…

ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ ከጣልያን የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር እና የትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በሚኒስትር ማዕረግ የድንበር ተሻጋሪ ወንዞችና የህዳሴ ግድብ ዋና ተደራዳሪና አማካሪ የሆኑት ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከጣልያን የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር እና የትብብር ሚኒስትር ማርያ ሰረኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚህም በወቅታዊ የኢትዮጵያ…

በነገሌ ከተማና በምዕራብ ወለጋ ላሎ አሰቢ ወረዳ ለችግረኛ ህፃናት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣መስከረም 27፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የነከሌ ከተማና በምዕራብ ወለጋ ዞን በላሎ አሰቢ ወረዳ ለሚገኙ 371 የችግረኛ ቤተሰብ ህፃናት የትምህርት መርጃ ቁሳቁና የደንብ ልብስ ተበረከተ። የነገሌ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤቱ ሃላፊ አቶ ተስፋዬ በዛብህ በከተማው ለሚገኙ 181…

መንግስት የያዘውን እቅድ እንዲያሳካ የድርሻችንን እንወጣለን -የአዲስ አበባ የእስልምና ጉዳይ ከፍተኛ ምክር ቤት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተመሰረተው መንግስት አገሪቱን አሁን ከገጠማት ውስብስብ ችግር ታድጎ ተስፋ የተጣለበትን የብልጽግና ጉዞ እውን እንዲያደርግ ከጎኑ በመሆን አስፈላጊውን ሁሉ ለማገዝ ዝግጁ መሆኑን የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳይ ከፍተኛ ምክር ቤት አስታወቀ።…

የዓለም ባንክ የአፍሪካ ሀገሮችን ኢኮኖሚ ለማሳደግ ፕሮጀክት መንደፉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሀገሮችን ኢኮኖሚ በ3ነጥብ 3 በመቶ ለማሳደግ ፕሮጀክት መንደፉን አስታወቀ፡፡ የአፍሪካ “የሸቀጦች ዋጋ ጭማሪ ከቻይና ፈጣን እድገት ጋር ሲነፃፀር በ2021 የመጀመሪያ አጋማሽ የአፍሪካን የወጪ ንግድ…

የአስር ዓመቱን “ፍኖተ ብልጽግና” የልማት ዕቅድ ለማሳካት የምክር ቤት አባላት ሚና የጎላ ነው-ዶ/ር ፍጹም አሰፋ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአስር ዓመቱን "ፍኖተ ብልጽግና" የልማት ዕቅድ ለማሳካት የምክር ቤት አባላት ሚና የጎላ መሆኑን የፕላን ልማት ሚኒስትሯ ዶክተር ፍጹም አሰፋ ተናገሩ። የፕላን ልማት ሚኒስቴር በሚቀጥሉት አስር ዓመታት ኢትዮጵያ ለማሳካት…

ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር  ጥቅምት 1 ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ  አዘጋጅነት በየዓመቱ በጥቅምት ወር የሚከበረው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር ዘንድሮም ከጥቅምት 1 እስከ 30 ቀን 2014 ዓ.ም እንደሚከበር ተገለጸ፡፡ ሁለተኛውን የሳይበር ደህንነት ወር አስመልክቶ…