የሀገር ውስጥ ዜና በበጀት ዓመቱ ሁለት ወራት ከወጪ ንግድ 692 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ተገኘ Meseret Awoke Oct 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ከሐምሌ እና ነሐሴ ወር ወጪንግድ 692 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በተያዘው በጀት ዓመት ሁለት ወራት ውስጥ የተገኘው ገቢ ከዕቅድ አንጻር በግብርና ምርት የታቀደው 424 ሚሊየን የአሜሪካ…
ቴክ ስካይ ያለ ዲሽ ሳህን መስራት የሚችል የቴሌቪዥን ስርጭት ይፋ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Oct 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የእንግሊዝ የቴሌቪዥን ስርጭት አገልግሎት ስካይ የሳተላይት ሳህንን አስፈላጊነት በማስወገድ ስርጭቶችን በበይነ መረብ በኩል የሚያስተላልፍ የቴሌቪዥን ብሮድካስት ይፋ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ይፋ የተደረገዉ ሲስተም እንደ ሳምሰንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በንፁሃን ዜጎቸ ላይ ጥቃት ለመፈፅም በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ Meseret Demissu Oct 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ጉጂ ዞን በንፁሃን ዜጎቸ ላይ ጥቃት ለመፈፅም በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን ለመረጃው ቅርበት ያላቸው ምንጮቻችን አረጋገጡ ከሽብርተኛው ህወሓት ጋር ጥምረት በመፍጠር በኦሮሚያ ክልል አንድ አንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የስራ ርክክብ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Oct 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲሱ የመንግስት ምስረታ የትምህርት ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከቀድሞ የትምህርት ሚኒስትር ጋር የስራ ርክክብ አድርገዋል፡፡ ለአዲሱ ሚኒስትርም የቀድሞ የትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከመቼውም ጊዜ በላይ ለትምህርት ጥራት ትኩረት መስጠት ወሳኝ ነው – አቶ አባ ዱላ ገመዳ Feven Bishaw Oct 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመቼውም ጊዜ በላይ ለትምህርት ጥራት ትኩረት መስጠት ወሳኝ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ልማት ማህበር የቦርድ ሰብሳሲ አቶ አባ ዱላ ገመዳ ተናገሩ። በዛሬው ዕለት በጅማ ዞን ሸቤ ሶምቦ ወረዳ አዳሪ ትምህርት ቤት ለመገንባት የመሰረተ ድንጋይ ተቀምጧል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ Alemayehu Geremew Oct 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የከተማው አስተዳደር ለ11ዱ ክፍለ ከተሞች ዋና ስራ አስፈፃሚዎችን ጨምሮ ለዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪዎችና ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚዎች ሹመት ሰጥቷል፡፡ ሹመት የተሰጣቸው ሰዎች፣ የተሾሙበት ተቋም እና ኃላፊነትም…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕረግ ተሿሚዎች ለተጨማሪ ግዳጅና ሀላፊነት ራሳችሁን ማዘጋጀት ይገባል – ብ/ጄ ዶ/ር ሀይሉ እንዳሻው Alemayehu Geremew Oct 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የጦር ሀይሎች ኮምፕሬሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተሻለ የስራ አፈፃፀምና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ አመራሮችና አባላት የማዕረግ ዕድገት ሰጠ፡፡ በመርሃ ግብሩ የተገኙት የሆስፒታሉ አዛዥ ብርጋዴር ጄነራል ዶክተር ኃይሉ እንዳሻው ተሿሚዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዩ ልዑክ ከተመራው የልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Oct 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዩ ልዑክ አምባሳደር ባርሊ ሻሮን ከተመራው የእስራኤል ከፍተኛ የመንግስት የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አቶ ደመቀ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት አባላት ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ Alemayehu Geremew Oct 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የዲያስፖራ የተግባር ምክር ቤት አባላት ለመከላከያ ሰራዊት የደም ልገሳ መርሃ ግብር አካሄዱ፡፡ የምክር ቤቱ ሰብሳቢ አቶ አለባቸው ደሳለኝ እንደገለጹት÷ በተለያዩ ሀገራት የምንገኝ የዲያስፖራዎች ለሰራዊታችን ከምናደርገው የገንዘብ ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል በአሸባሪው ህወሃት ለተፈናቀሉ ወገኖች 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Oct 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በአሸባሪው ህወሃት ለተፈናቀሉ ወገኖች የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደርን ጨምሮ የኦሮሚያና የሐረሪ ክልሎች የሴት አደረጃጀቶች 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት ሰብዓዊ ድጋፍ አደረጉ። የድጋፉ አስተባባሪ በቀድሞ ስሙ የሴቶች ህጻናትና…