Fana: At a Speed of Life!

ከኢትዮጵያ እንዲወጡ የተወሰነባቸው የተመድ ሠራተኞች የህወሓትን ሴራ ሲያስፈጽሙ ነበር- አምባሳደር ታዬ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ እንዲወጡ የተወሰነባቸው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሠራተኞች የተቋማቸውን የሙያ ሥነ ምግባር በመጣስ ፖለቲካዊ አቋም ይዘው የአሸባሪውን የህወሓት ቡድን ሴራ ሲደግፉና ሲፈጽሙ እንደነበር አምባሳደር ታዬ አጽቀ…

ታንዛኒያዊውፕሮፌሰር አብዱልራዛቅ ጉርናህ የ2021 የኖቤል ተሸላሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ታንዛኒያዊው ደራሲ ፕሮፌሰር አብዱልራዛቅ ጉርናህ የ2021 የሥነ-ፅሁፍ ዘርፍ ተሸላሚ መሆናቸው ተሰማ፡፡ ተሸላሚ መሆናቸውን ያስታወቀው የስዊድን አካዳሚ ሲሆን መረጃዎች እንደሚያመላክቱት አሸናፊ ያደረጋቸው ሥነ-ፅሁፍም በቅኝ ግዛት አስከፊነት እና…

ሚኒስቴር መ/ቤቱ ህጻናትን ለማሳደግ ተረከበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የከተማ ልማት ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር 15 ህጻናትን ተረክቦ ለማሳደግ በገባው ቃል መሰረት ህጻናቱን ተረክቧል፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ህጻናቱን የተረከበው ከሜሪጆይ ህጻናት ማሳደጊያ ማዕከል መሆኑ ተገልጿል፡፡ 15ቱን ህጻናት…

ሰርተን የህዝብን ጥያቄዎች እንመልሳለን-ርዕሳነ-መስተዳድሮች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27 ፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የምስራቅ ተጎራባች ክልሎች ሁለንተናዊ ትስስርን በማጠናከር የህዝቡን መሠረታዊ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ትርጉም ባለው መንገድ ለመመለስ በቁርጠኝነት እንደሚሰሩ የተጎራባች ክልሎች ርዕሳነ-መስተዳድሮች አስታወቁ።…

ልዩ የስነ-አዕምሮ ጤና አገልግሎት የህክምና ማዕከል በጅማ ዞን ማረሚያ ቤቶች ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27 ፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጅማ ዩኒቨርሲቲ ህክምና ማዕከልና የጅማ ዞን ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር በመተባበር ልዩ የስነ-አዕምሮ ጤና አገልግሎት የህክምና ማዕከል በጅማ ዞን ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ግቢ ዉስጥ ተከፈተ፡፡ በማዕከሉ የመክፈቻ…

ደቡብ ኮሪያ ለኢትዮጵያ ዘመናዊ የንብ ቀፎ መቆጣጠሪያ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያ መንግስት ዘመናዊ የንብ ቀፎ መቆጣጠሪያ ለግብርና ሚኒስቴር ድጋፍ አደረገ፡፡ ማሽኑ በንቦች ላይ ምንም አደጋ ሳያስከትል የደረሰውን ማር ብቻ ከቀፎው ለማውጣት የሚረዳ ነው ተብሏል፡፡ የማሽኑ ክብደት ቀላል ስለሆነ ከቦታ ቦታ…

ለሠራዊት አባላት ቤተሠቦች የምንሰጠው ክብርና እንክብካቤ ለሙያው ያለንን ፍቅር ይጨምራል- ዋና ኢንስፔክተር ሀሰን ሙሀመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሠራዊት አባላት ቤተሠቦች የምንሰጠው ክብርና እንክብካቤ ለሙያው ያላቸዉን ፍቅር እንደሚጨምር የደሴ ከተማ አስተዳደር የህዝብ ሰላምና ደህንነት መምሪያ ሀላፊ ዋና ኢንስፔክተር ሀሰን ሙሀመድ ገለጹ፡፡ እናቶች ልጆቻቸውን ሴቶች ባለቤታቸውን መርቀው…

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ለከፍተኛ የመንግስት ሃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሰጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለከፍተኛ የመንግስት ሃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሠጡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዛሬው ዕለት አቶ ተፈሪ ፍቅሬን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሃላፊ እና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር አድርገው በድጋሚ ሾመዋል፡፡…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አልጋወራሽ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አልጋወራሽ ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ አል ነኸያን ጋር በስልክ ተወያይተዋል። በውይይታቸው በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን የወዳጅነትና የትብብር ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው መንገዶች…

የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አባላት በመንግስት መዋቅር ውስጥ መካተታቸውና የነዋሪዎች ዕይታ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አባላት በመንግስት መዋቅር ውስጥ መካተታቸው የፖለቲካ ምህዳሩን ከማስፋት ባሻገር ሀገር የጋራ መሆኑን በተግባር ያረጋገጠ ነው ሲሉ የመዲናዋ ነዋሪዎች ገለጹ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው 1ኛ ዓመት…