የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በጭናክሰን ወረዳ የቆላ ስንዴ ልማትን ጎበኙ Meseret Awoke Oct 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ጭናክሰን ወረዳ እየተካሄደ ያለውን የቆላ ስንዴ ልማት እንቅስቃሴን ጎበኙ። አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው እንዲያገለግሉ በድጋሜ ከተሾሙ በኋላ የመጀመሪው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት የአርሶ አደሮችን ህይወት እየለወጠ ነው – ግብርና ሚኒስቴር Meseret Demissu Oct 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27 ፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 2ተኛ ደረጃ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የበርካታ አርሶ አደሮችን ህይወት እየለወጠ መሆኑ ተገለጸ። በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት 2ተኛ ደረጃ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ ለሕዳሴ ግድብ ግንባታ የ20 ሚሊየን ብር ቦንድ ገዛ ዮሐንስ ደርበው Oct 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ እንዲውል የ20 ሚሊየን ብር ቦንድ ግዥ ፈጸመ። የቦንድ ግዥ ድጋፉን የግድቡ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዳይሬክተር ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሃት የጦር ጀነራሎች ቀረጥ ሳይከፈልበት የገባ ጐማና መሰል የኮንትሮባንድ እቃዎችን በወታደራዊ መኪኖች ጭነው ይሸጡ እንደነበር ተገለፀ Feven Bishaw Oct 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የህወሃት የጦር ጀነራሎች ቀረጥ ሳይከፈልበት የገባ ጐማና መሰል የኮንትሮባንድ እቃዎችን በይፋ በወታደራዊ መኪኖች ጭነው ይሸጡ እንደነበር የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለፁ፡፡ አሸባሪው ህወሓት በመሪነት ጊዜው የንግድ ባንክ፣ የልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ፋውንዴሽን ተመሠረተ Feven Bishaw Oct 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያምን ራዕይና ስራዎች የሚያስቀጥል ፋውንዴሽን ተመሠረተ። የኘሮፌሰሩ ዕረፍት አንደኛ አመት መታሰቢያና የፋውንዴሽኑን ምስረታ አስመልክቶ አዘጋጅ ኮሚቴው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥትዋል። በዚህ ወቅት የፋውንዴሽኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት በሥራው ላይ ችግር እንዳጋጠመው ተገለጸ Meseret Awoke Oct 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት በባቡር መስመር ላይ በሚፈጠሩ ችግሮች ምክንያት ሥራው መስተጓጎሉን አስታወቀ። የኢትዮጵያን የወጪና ገቢ ትራንስፖርት ዘርፍ በማቀላጠፍ የጀርባ አጥንት ይሆናል ተብሎ በሚታመንበት በኢትዮ-ጅቡቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ መሰረተ ልማቶች ተመረቁ Meseret Awoke Oct 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራው ከፍተኛ የፌደራል እና የክልሉ ልዑክ ዛሬ ጅግጅጋ ገብቷል። በዚህም የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ የልዑክ ቡድን በ67 ሚሊየን ብር…
ስፓርት የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በሚል ተሰየመ Meseret Awoke Oct 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በፌደራል አስፈፃሚ አካላት ስያሜ ማሻሻያ መሠረት የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በሚል ተሰይሟል፡፡ በተመሳሳይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ አበረታች ቅመሞች ፅህፈት ቤት ደግሞ የኢትዮጵያ ፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የ2021 የኬሚስትሪ ኖቤል ሽልማትን ሁለት ሣይንቲስቶች በጋራ አሸነፉ Alemayehu Geremew Oct 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በስዊድን ስቶኮልም “ሮያል ሣይንስ አካዳሚ” የተሰየመው የኖቤል ሽልማት ጉባዔ የ2021 የኬሚስትሪ ዘርፍ የኖቤል ሽልማት ለጀርመናዊው ሣይንቲስት ቤንጃሚን ሊስት እና ለአሜሪካዊው ዴቪድ ማክሚላን በጋራ ሸለመ፡፡ የኖቤል ኮሚቴው ÷ ሣይንቲስቶቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት የተለያዩ ህገ -ወጥ የጦር መሳሪያዎችና ሰነዶች ተያዙ Feven Bishaw Oct 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት ውስጥ በተደረገ ፍተሻ የተለያዩ ህገ -ወጥ የጦር መሳሪያዎችና ሰነዶች መያዛቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ። መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ…