Fana: At a Speed of Life!

ነገ የኢትዮጵያዊነት ቀን በመላ ሀገሪቱ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ነገ የኢትዮጵያዊነት ቀን በመላ ሀገሪቱ ተከብሮ እንደሚውል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ በከተማ አስተዳደሩ አዘጋጅነት በመላው ሀገሪቱ ” ለኢትዮጵያ ክብር እቆማለሁ! እዘምራለሁ!” በሚል ሁሉም ኢትዮጵያዊ በያለበት በኢትዮጵያ ሰንደቅ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በአርሲ ዞን በክላስተር እየለማ ያለውን ስንዴ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በአርሲ ዞን ሄጦሳ ወረዳ በ80 ሔክታር መሬት ላይ በክላስተር እየለማ ያለውን የስንዴ ሰብል ጎብኝተዋል፡፡ በወረዳው ሻቂ ሸረራ ቀበሌ በክላስተር እየለማ ከሚገኘው 1 ሺህ 100 ሔክታር መሬት…

የደብረ ብረብርሀን ዩኒቨርሲቲ በጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያስተማራቸውን የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ድግሪ ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የደብረ ብረብርሀን ዩኒቨርሲቲ በጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያስተማራቸውን 158 የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ድግሪ ተማሪዎችን አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በ11 የትምህርት አይነቶች በመደበኛው እና በማታው ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ 158 ተማሪዎችን…

ለሃገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍና አጋርነትን ለመግለፅ የሩጫና የእግር ጉዞ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)እኔም ለሃገሬ ወታደር ነኝ ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ የትም፣ መቼም፣ በምንም በሚል መሪ ቃል ዛሬ መነሻውንና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገ የ5ኪሜ የጎዳና ላይ ሩጫና የእግር ጉዞ ተደርጓል፡፡ በኢትዮጵያ ስፖርት ኮሚሽን አዘጋጅነት ዛሬ…

የካፋ ዞን ነዋሪዎች መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፋ ዞን ነዋሪዎች ለአገር መከላከያ ሰራዊት ያላቸውን ድጋፍና አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በቦንጋ ከተማ አካሄዱ፡፡ ሰልፈኞቹ አሸባሪ ቡድኖቹ በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚያደርሱትን ጥቃት አውግዘዋል። የሰልፉ ተሳታፊዎች…

በመዲናዋ በሁለት ዙር በተካሄደ የፅዳት ዘመቻ 25 ሺህ ቶን ደረቅ ቆሻሻ ማስወገድ ተችሏል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በሁለት ዙር በተካሄደ የፅዳት ዘመቻ 25 ሺህ ቶን ደረቅ ቆሻሻ እና 1 ሺህ ኪሎ ሜትር ፍሳሽ ማስወገጃ ቦይ ማጽዳት መቻሉ ተገለጸ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ በአዲስ አበባ ፅዱ ያልነበሩ…

የፌዴራል ፖሊስ አባላት፣ የሀገር መከላከያ ሰራዊትና ሌሎች የፀጥታ አካላት ጁንታው ይዞት የነበረውን ስትራቴጂክ ተራራ አስለቀቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወሎ ግንባር የዘመቱት የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አባላት ከሀገር መከላከያ ሰራዊትና ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት ጁንታው ይዞት የነበረውን ስትራቴጂክ ተራራ ማስለቀቃቸው ተገለፀ ፡፡ አባላቱ በቅንጅት ያስለቀቁት ቦታ በደቡብ ወሎ ዞን…

በደቡብና ጋምቤላ ክልል አጎራባች ዞኖችና ወረዳዎች በልማት እና በጸጥታ ጉዳዮች ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብና ጋምቤላ ክልል አጎራባች ዞኖችና ወረዳዎች በሰላም፣ በልማትና በጸጥታ ጉዳዮች ላይ የጋራ የምክክር መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ ፣የጋምቤላ ክልል ርዕሰ…

ወደ አማራ ክልል የገባ ጠላት ተመልሶ አይወጣም – የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ አማራ ክልል የገባ ጠላት ተመልሶ አይወጣም ሲሉ የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ያለአለም ፈንታሁን ተናገሩ። አቶ ያለአለም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በሰጡት መግለጫ የትህነግ ቡድን ወረራ ማካሄድ እንደጀመረ ሁሉም የፀጥታ መዋቅር…

በኮሎራዶ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 100 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ነዋሪነታቸውን በአሜሪካ ኮሎራዶ ያደረጉ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 100 ሺህ ዶላር ድጋፍ ማድረጋቸው ተገለፀ፡፡ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያኑ ገንዘቡን ካዘጋጇቸው ልዩ ልዩ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ…