Fana: At a Speed of Life!

ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ጠንካራ ግንኙነት ይኖረናል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)) "ከአዲሱ የኢትዮጵያ መንግስት ጋር ጠንካራ ግንኙነት ይኖረናል" ሲሉ የተለያዩ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ ኃላፊዎች ገለጹ። የተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ ሃላፊዎች፤ የመንግስት መስረታ…

ኤጀንሲው ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ2 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣መስከረም 25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኤጀንሲ ከሰሜን ወሎ ተፈናቅለው በደሴ ለሚገኙ ወገኖች ከ2 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ÷ተቋሙ ለተፈናቃዮች በቀጣይም…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ያደረጉት ንግግር

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት አዲስ የመንግስት ምስረታ መካሄዱና ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው መመረጣቸው ይታወሳል። የአዲሱን መንግስት ምስረታና በዓለ ሲመታቸውን ምክንያት በማድረግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ያደረጉት…

ብሔራዊ ባንክ የብድር ገደብ ላይ ማሻሻያ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በቅርቡ ከብድር አቅርቦት ጋር በተያያዘ የጣለውን እገዳ ማሻሻያ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ በማሻሻያው ባንኮች አምስት የብድር ዓይነቶችን መፍቀድ እንደሚችል አሳዉቋል፡፡ እነዚህም ባንኮች የሰጡትን ብድር ለማስመለስ…

የአየር ንብረት ለውጥን ለመዋጋት የግሉ ዘርፍ የበኩሉን ሊወጣ ይገባል አሉ የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት

አዲስ አበባ፣ መ ስከረም 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ለዉጥን ለመከላከል ዓለማቀፋዊ የሆኑ የግል ድርጅቶች የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን ጥሪ አቀረቡ። አካታችና ዘላቂ የሆነ የኢኮኖሚ ዕድገት ለማምጣት ከአየር ብክለት የፀዳ አገርና ዓለም ሊኖር…

አሸባሪው ቡድን በሴቶችና ህፃናት ላይ እያደረሰ ያለውን ግፍ ለማስቆም መተባበር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የሐረሪ ክልል ሴቶችና ህፃናት ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ አሚና አብዱልከሪም አሸባሪው የትህነግ ቡድን በአፋርና በአማራ ክልል በሴቶችና ህፃናት ላይ እያደረሰ ያለውን ግፍ ለማስቆም ተባብረን መስራት እንደሚገባ ገለጹ። የክልሉ ሴቶችና ህጻናትና…

ሁለት የትምህርት ተቋማት ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች 5 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ እና የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኤጀንሲ አሸባሪው ህወሓት በፈፀመው ወረራ ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች 5 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር የሚገመት የዓይነት ድጋፍ አደረጉ። የኢትዮጵያ ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት…

የኤክስፖ 2020 ዱባይ የኢትዮጵያ ፖቪሊዎን ለጉብኝት በይፋ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዱባይ በሚካሄደዉ ኤክስፖ 2020 በትላንትናው ዕለት የኢትዮጵያ ፓቪሊዮን ደማቅ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል። በመክፈቻ ፕሮግራሙ ላይ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋና አረጋ እና የኤክስፖ…

አዲሱ መንግስት የሀገር ህልውናን ለማስጠበቅ እና ሰላም ለማስፈን ቅድሚያ ሰጥቶ ሊሰራ ይገባል-የባህር ዳር ነዋሪዎች

አዲስ አበባ መስከረም 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተሚመሰረተው መንግስት የሀገሪቱን ሉዓላዊነት ማስጠበቅ እና ዘላቂ ሰላም ማረጋገጥ ላይ ቅድሚያ ትኩረት ሰጥቶ ሊሰራ እንደሚገባ የባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች አሳሰቡ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የከተማዋ…

የ2021 የሕክምና ዘርፍ የኖቤል ሽልማት 2 ተመራማሪዎች በጋራ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2021 የፊዚዮሎጂ ወይም የሕክምና ዘርፍ የኖቤል ሽልማት ዴቪድ ጁሊየስ እና አርደም ፓታፑቲያን የተባሉ ተመራማሪዎች በጋራ እንዳሸነፉ ተሰማ፡፡ ውሳኔው የተላለፈው በትናንትናው እለት በስዊድን ካሮሊንስካ ኢንስቲትዩት በተሰየመው ጉባዔ መሆኑ…