የሀገር ውስጥ ዜና በዱር በገደሉ ላሉት የመከላከያ ሰራዊትና ለጸጥታ አካላት ያለኝን አክብሮት እገልጻለሁ -ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Feven Bishaw Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የተቃጣውን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ በዱር በገደሉ ላሉት የመከላከያ ሰራዊትና ለጸጥታ አካላት ያለኝን አክብሮት እገልጻለሁ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በበዓለ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሳታፊና አካታች የፖለቲካ ምህዳር እንዲኖር እንሰራለን -ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Meseret Demissu Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በበዓለ ሲመታቸው ወቅት አሳታፊና አካታች የፖለቲካ ምህዳር እንዲኖር እንሰራለን ሲሉ ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለዘመናት የተከማቹ የመጡትን የኢኮኖሚ ችግሮች ለማሸነፍ በአንድነት መነሳት ይኖርብልም ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጠልፎ የነበረው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን( ኢቢሲ) ፌስ ቡክ ገፅ ወደ ተቋሙ ተመልሷል Feven Bishaw Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ከደቂቃች በፊት ተጠልፎ የነበረው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን( ኢቢሲ) ፌስ ቡክ ገፅ በሳይበር ባለሞያዎች እገዛ ወደ ተቋሙ መመለሱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የተፈጠረውን ችግር በማራጣት ላይ እንደሆነም…
የሀገር ውስጥ ዜና ለወንድሜ ዐቢይ አህመድ እንኳን ደስ አለህ – ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት Meseret Awoke Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እንኳን ደስ አለህ ሲሉ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ከአሁን ቀደም ኢትዮጵያ ለሱዳን ችግሮች ፈጥኖ ደራሽ ሃገር እንደነበረች አንስተው ፤ በአሁኑ ወቅትም ወዳጅነቷ የቀጠለ መሆኑን ገልጸዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ እንዲሰሩ እጠይቃለሁ – ፕሬዚዳንት ሙሃሙድ ኡቡሃሪ Meseret Awoke Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች ለሃገር አንድነት፣ ለእድገት እና ለሰላም በጋራ እንዲሰሩ ጠይቀዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በመንግስት ምስረታ በዓለ ሲመት ላይ ተገኝተው ንግግር አድርገዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሙሃሙድ እንዳሉትም÷ ስድስተኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ካዘመመችበት ቀና የምትልበት ጊዜ አሁን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ Meseret Awoke Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መስራች ጉባኤ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው የተሰየሙት ዶክተር ዐቢይ አህመድ፥ ኢትዮጵያ ካዘመመችበት ቀና የምትልበት ጊዜ አሁን ነው ሲሉ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመስቀል አደባባይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዓለ ሲመት በደማቅ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዓለ ሲመት በደመቅ ሥነ ሥርዓት በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መስቀል አደባባይ ሲደርሱ ከመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች በመስቀል አደባባይ የመምጣታቸውን ይጠባበቅ የነበረው ህዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግስት ምስረታ በዓለ ሲመት በመስቀል አደባባይ ተጀመረ Meseret Awoke Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ የመንግስት ምስረታ በዓለ ሲመት በመስቀል አደባባይ ተጀምሯል። በበአለ ሲመቱ ከፍተኛ አመራሮች ፣የሃይማኖት አባቶች፣ ወጣቶችና ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች መታደማቸውን ከከተማዋ ፕረስ ሴክሬታሪ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሹመትና የዉጭ ሚዲያዎች ሽፋን Meseret Demissu Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣መሰከረም 24፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጲያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነዉ መመረጣቸዉን አለም አቀፍ ሚዲያወች ሽፋን ሰጡ፡፡ አልጀዚራ፣ቲ አር ቲ ወርልድ እና አፍሪካ ኒዉስ በፊት ገፃቸዉ÷ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እሰከ ቀጣዩ 5 አመት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሥልጣንና ተግባር ምንድነው? Meseret Demissu Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ የእሰፈፃሚነት ሥልጣን የተሰጠው ለጠቅላይ ሚኒስትሩና ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሚመሩት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ተጠሪነታቸው ለሕዝብ ተወካዮች…