Fana: At a Speed of Life!

ምክር ቤቱ ከጧቱ 3:30 ጀምሮ ልዩ ስብሰባውን ያካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ አመት 1ኛ ልዩ ስብሰባውን ነገ ከጧቱ 3:30 ጀምሮ ያካሄዳል። ም/ቤቱ በልዩ ስብሰባው የኢፌዴሪ ኘሬዘዳንት ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ/ም ለሕዝብ ተወካዮችና ለፌዴሬሽን…

ኤጀንሲው በአማራ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣መስከረም፣25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ በአማራ ክልል በአሸባሪዉ የትህነግ ቡድን ከቤት ንብረታቸዉ ለተፈናቀሉ ወገኖች የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛዉ ÷ይህ ድጋፍ በመላው የተቋሙ አመራርና አባላት…

ማህበሩ በትህነግ ወረራ ጉዳት ለደረሰባቸው ነዋሪዎች 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣መስከረም 25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበሩ በደባርቅ ወረዳ ቦዛ ቀበሌ በሽብር ቡድኑ ህወሓት ንብረታቸው ለወደመ ነዋሪዎች 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የአይነት ድጋፍ አድርጓል። ማህበሩ በቦዛ አካባቢ በሚገኙ አብርሃም፣ አዲጋግራ እና…

መንግስት የዜጎችን ኑሮ ለማሻሻል በሚያደርገው ጥረት ከጎኑ እንቆማለን

አዲስ አበባ፣መስከረም 25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ መንግስት ለሀገር ሰላምና የኑሮ ውድነትን ለማሻሻል በሚያደርገው ሁሉን አቀፍ ጥረት ከጎኑ በመቆም የድርሻቸውን እንደሚወጡ በአፋር ክልል የሠመራ-ሎግያ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። መንግስት በተለይ ለዜጎች ደህንነት ቅድሚያ…

ኮሚሽነር አቶ ግርማ ሰይፉ የስራ ርክክብ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በኮሚሽነርነት በቅርቡ የተሾሙት አቶ ግርማ ሰይፉ የስራ ርክክብ አደረጉ። አቶ ግርማ ሰይፉ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በመገኘት የሥራ ርክክብ እና…

የአማራ ባለሃብቶች በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣መስከረም 25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ባለሃብቶች በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ከአንድ ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ አሸባሪው እና ዘራፊው የትህነግ ቡድን በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ቁሳዊ እና ሰብዓዊ ጉዳት…

የተመሰረተዉ መንግስት ሰላምና ኢኮኖሚዉ ላይ በቅድሚያ ትኩረት ሰጥቶ መስራት አለበት  – የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች

አዲስ አበባ፣መስከረም 25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን የተመሰረተዉ መንግስት ሰላምና ኢኮኖሚዉ ላይ በቅድሚያ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንዳለበት  የፖለቲካ አመራሮች  አስተያየት ሰጡ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በመንግስት መስረታ እና በዓለ ሲመት ላይ ያነጋገራቸው የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች…

የሰሜን ጎንደር ዞን ሴቶች በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ላይ የጀመሩትን ትግል አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ጎንደር ዞን በጦርነቱ ወቅት የሴቶች አበርክቶን የተመለከተ ውይይት ተደርጓል፡፡ የውይይቱ ትኩረትም በሰሜን ጎንደር ዞን ከአሸባሪው ትህነግ ጋር በነበረው ጦርነት የዞኑ ሴቶች ከፍተኛ መሰዋእትነት ከፍለው አካባቢያቸውን በጠላት…

ፖሊስ ለኢትዮጵያውያን ምስጋናውን አቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ከፀጥታ እና ደህንነት ግብረ ሃይል ጋር በመሆን መግለጫ ሰጥተዋል። በዚህም ከስደስተኛው ሃገራዊ ምርጫ አንስቶ የዘመን መለወጫ፣ የመስቀል በዓል( በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች)…

በማዕከላዊ አየር ምድብ በሥራ አፈፃፀማቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ የሠራዊት አባላት የማዕረግ እድገት ተሠጠ

አዲስ አበባ፣መስከረም፣25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል በማዕከላዊ አየር ምድብ በሥራ አፈፃፀማቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ እና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ የምድቡ የሠራዊት አባላት የማዕረግ እድገት ሠጠ፡፡ የአየር ኃይል ምክትል አዛዥ ለሎጂስቲክ ብርጋዴር ጀነራል ነገራ ለሊሳ÷…