Fana: At a Speed of Life!

የሲዳማ ክልል ሰዉ ሃበት ልማት ቢሮ በ2013 ዓ.ም የተሻለ አፈጻጸም ላላቸው መዋቅሮች እዉቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣መሰከረም18፣2014 (ኤፍ ቢሲ)የሲዳማ ክልል ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ በ2013 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም የተሻለ አፈፃፀም ላላቸው መዋቅሮች እና ግንባር ቀደም ፈፃሚዎች ዕውቅና የመስጠት ስነ-ስርዓት ተካሄደ። በመርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ…

ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በአፍሪካ ልማት ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በአፍሪካ ልማት ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ዋና ዳይሬክተር ንዕና ንዋቡፎ ባንኩ በኢትዮጵያና በአፍሪካ ቀንድ ስለሚያደርገው እንቅስቃሴ ማብራርያ ሰጥተዋል። በውይይታቸውም ወቅት በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ ቀንድ…

የምርጫውን ሰላማዊነት ለማረጋገጥ በቂ ዝግጅት በማድረግ ወደ ተጨባጭ ስራ ተገብቷል-አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ የሚካሄደው ምርጫ ሰላማዊ ፣ ነፃና ፍትሃዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ በክልሉ ከሚገኙ የተለያዩ የፀጥታ አካላት ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ላይ…

ምክር ቤቱ የከተማ አስተዳደሩን አስፈፃሚ አካላት መልሶ ለማደራጀት በተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ ላይተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት በአሁን ሰአት የከተማ አስተዳደሩን አስፈፃሚ አካላት መልሶ ለማደራጀት በተዘጋጀው 101 አንቀፆች ባሉት ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይተዋል፡፡ በረቂቅ አዋጁ መሰረት ካለፈው ምክር ቤት 61 የነበሩት አጠቃላይ…

በግጭት ውስጥ መኖርን ህልውናው ያደረገው አሸባሪው ህወሃት የጦርነት ነጋሪት መጎሰሙን እንደቀጠለ ነው- ምንጮች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግጭት ውስጥ መኖርን ህልውናው ያደረገው አሸባሪው ህወሃት የጦርነት ነጋሪት መጎሰሙን መቀጠሉን የሚያሳይ ቪዲዮ ከሰሞኑ ወጥቷል። የአሸባሪው ቡድን ታጣቂ አመራር እንደሆኑ የሚነገርላቸው ግለሰቦች በሰጡት መግለጫ፥ቡድኑ አሁንም ኢትዮጵያ በጦርነት…

የጽኑ ሕክምና ክፍል ሞልቶ ታካሚዎች ለከፍተኛ ችግር እየተጋለጡ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባና በአንዳንድ የክልል ከተሞች የታካሚዎች ብዛት በመጨመሩ የጽኑ ሕክምና ክፍል ሞልቶ ታካሚዎች ለከፍተኛ ችግር እየተጋለጡ መሆናቸውን ኢንስቲትዩቱ ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ጽጌረዳ ክፍሌ…

ለሱዳን ህዝብ ያለንን ድጋፍ በሙሉ ልብ እናረጋግጣለን – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሱዳን ህዝብ ያለንን ድጋፍ በሙሉ ልብ እናረጋግጣለን ሲሉ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቲውተር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ኢትዮጵያና ሱዳን ወደ ዲሞክራሲ የሚያርጉት ሽግግር በርካታ ተግዳሮቶች…

ለምርጫውና ለህዝበ ውሳኔው በስኬት መጠናቀቅ አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል – የምዕራብ ኦሞ ዞን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18 ፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ለሚደረገው ምርጫና የደቡብ ምዕራብ ህዝበ ውሳኔ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን በደቡብ ክልል የምዕራብ ኦሞ ዞን ምርጫ ቦርድ ጽህፈት ቤት ገልጿል፡፡ ዞኑ በፀጥታና በሌሎች ምክንያቶች 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ከተራዘመባቸው አንዱ ሲሆን÷ በምርጫ…

ከተማ አስተዳደሩ የነዋሪችን የለውጥና የልማት ፍላጎቶች በመለየት ተገቢውን ምላሽ ይሰጣል -ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አዲሱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የነዋሪችን የለውጥና የልማት ፍላጎቶች በመለየት ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት ያለውን ቁርጠኝነት ገልፀዋል፡፡ አዲሱ የአዲስ አበባ…

ተገቢ ባልሆነ መንገድ ሥራ ላይ ተሰማርተው በተገኙ የንግድ ድርጅቶች ላይ ህጋዊ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅታዊ ሁኔታዎችን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም የኑሮ ውድነቱን ለማባባስ የሞከሩና የኢኮኖሚ አሻጥር በፈጠሩ ድርጅቶች ላይ ህጋዊ እርምጃ መወሰዱን የደቡብ ወሎ ዞን አስታወቀ፡፡ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሠይድ ሙሐመድ ፥እስካሁን…