Fana: At a Speed of Life!

መከላከያ፣ የአማራ ልዩ ሃይልና ሚሊሻ ደብረ ዘቢጥን ተቆጣጠረ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደብረ ዘቢጥ ላይ መሽጎ የነበረው የአሸባሪው ህወሓት ቡድን መደምሰሱን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ባወጣው መግለጫ አሁን ላይ ደብረ ዘቢጥ በመከላከያ ሰራዊት፣ በአማራ ልዩ ኀይል እና በአማራ ሚሊሻ ቁጥጥር ስር መሆኗን…

በመጪው የትምህርት ዘመን የሚተገበረው አዲሱ የትምህርት ፍኖተ ካርታ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር ከ2014 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ለአምስት ዓመታት ገቢራዊ የሚደረገው አዲሱን የአጠቃላይ ትምህርት ፍኖተ ካርታ ሰነድ ይፋ አደረገ። ከ26 ዓመታት በፊት ጀምሮ በየአምስት ዓመቱ የስርዓተ ትምህርት ክለሳ የሚደረግ ሲሆን…

የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅቶች በለንደን፣ በርሚንግሃም እና ኮቨንተሪ ተካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮጵያን ለማዳን ከመከላከያና ከህዝባዊ ሀይል ጎን በመቆም ድርሻዬን እወጣለሁ" በሚል የሀገርን ሕልውና እየጠበቀ ላለው መከላከያ ሠራዊትና ህዝባዊ ሀይል ድጋፍ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ፓርክ ላይ ተካሄደ፡፡…

የአፋር ክልል ምክር ቤት 8 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት ለ2014 የሥራ ዘመን ማስፈጸሚያ 8 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በጀት አጸደቀ። የክልሉ ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ዛሬ በጀቱን ያጸደቀው በቀረበው ረቂቅ የበጀት አዋጅ ላይ ከተወያየ በኋላ…

ሁለት ልጆቻቸውን ለህልውና ዘመቻ መርቀው የሸኙት አባት

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ መንግስቱ ንጉሴ የ70 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋ እና የደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ነዋሪ ናቸው። ሁለት ልጆቻቸው የህልውና ዘመቻውን እንዲቀላቀሉ መርቀው መሸኘታቸውን የሚናገሩት አቶ መንግስቱ የአሁኑ ትውልድ…

ሀገር የህልውና ዘመቻ ላይ እያለች ህዝብን ችግር ላይ መጣል ተቀባይነት የለውም- የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የዋጋ ንረትና የኢኮኖሚ አሻጥርን መከላከል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ከአስመጪዎች፣ ከሸማቾች የመብት ጥበቃ ማህበራት፣ ከአምራቾች፣ ከሕብረት ስራ ማህበራትና ከሌሎች የሚመለከታቸው አካላት ጋር ተወያይቷል።…

ፈረንሳይ ለአፍሪካ 10 ሚሊየን ዶዝ የኮሮናቫይረስ ክትባት ድጋፍ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ 10 ሚሊየን ዶዝ የኮሮናቫይረስ ክትባት ለአፍሪካ ለማቅረብ ከአፍሪካ አጋር አካላት ጋር እየሰራች መሆኑን የአፍሪካ የበሽታዎች መካለከል እና መቆጣጠር ማዕከል (ሲዲሲ አፍሪካ) አስታወቀ፡፡ የአፍሪካ ህብረት እና የፈረንሳይ መንግስት አዲስ…