ከ186 ሺህ በላይ ሀሰተኛ የአሜሪካ ዶላር በማተም ለማዘዋወር ሲያዘጋጁ የነበሩ ተጠርጠሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃዋሳ ከተማ አስተዳደር ከ186 ሺህ በላይ ሀሰተኛ የአሜሪካ ዶላር በማተም በጥቁር ገበያ ለማዘዋወር ሲያዘጋጁ የነበሩ ሁለት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ።
የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር አበራ አሬራ ለኢዜአ እንደገለጹት፥…