Fana: At a Speed of Life!

የቻይና ኤምባሲ ለባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የላፕቶፕ ኮምፒውተሮችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ለባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ላፕቶፕ ኮምፒውተሮችን እና አይፓዶችን ድጋፍ አድርጓል፡፡ በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የስፖርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ሃብታሙ ሲሳይ÷ሁለቱ ሃገራት የቆየ ወዳጅነት…

ሚኒስቴሩ ለመከላከያ ሰራዊት ከ300 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ300 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ። ከድጋፉ በተጨማሪም ሚኒስትሩ ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶን ጨምሮ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ማህበረሰብ…

የትምህርት ሚኒስቴር ከሰባት ተቋማት ጋር የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር ከስድስት ሚኒስትር መስሪያ ቤቶችና ከንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ጋር የሁለትዮሽ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ። የመግባቢያ ስምምነቱን የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጌታሁን መኩሪያ ከተቋማቱ ከፍተኛ ሃላፊዎች ጋር…

አየር መንገዱ በበረራ ዘርፍ ከቦይንግ ኩባንያ ጋር ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በበረራ ዘርፍ የአፍሪካ መዳረሻ የሚያደርገውን ስትራቴጂክ ስምምነት ከቦይንግ ኩባንያ ጋር ተፈራረመ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ቦይንግ ኩባንያ በዘርፉ የ70 ዓመታት የጋራ ታሪክ እንዳላቸው የጠቀሰው ወርልድ…

የህጻናት ጉልበት ብዝበዛን ለማስቆም የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ እና ደቡብ ክልሎች የህጻናት ጉልበት ብዝበዛን ለመቀነስ የሚያስችል በተመረጡ ሁለት ዞኖች ተግባራዊ የሚሆን ሺ ትራይቭስ የተሰኘ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ኢሉአባቦር እና በደቡብ ክልል ደግሞ ጌዲኦ ዞኖች የህጻናት…

ደቡብ ኮሪያ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለአምስት የአፍሪካ ሀገራት የምግብ ድጋፍ የሚውል 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር ለገሰች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለአምስት የአፍሪካ ሀገራት የምግብ ድጋፍ የሚውል 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር መለገሷን የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ። የዓለም የምግብ ፕሮግራም ከደቡብ ኮሪያ የተገኘው የገንዘብ ድጋፍ ለኢትዮጵያ፣ ናይጄሪያ…

በደቡብ ክልል ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ አካላት ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክንያታዊ ያልሆነ የምርት ዋጋ በመጨመር የኢኮኖሚ ጫና በመፍጠር የህዝብ ኑሮ እንዳይረጋጋ እያደረጉ ባሉ ነጋዴዎች እና ተቋማት ላይ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የደቡብ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው…

ጠ/ሚ ዐቢይ በኡጋንዳ እና በሩዋንዳ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው አዲስ አበባ  ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ልዑካናቸው በኡጋንዳ እና በሩዋንዳ የነበራቸውን የስራ ቆይታ አጠናቀው አዲስ አበባ ተመልሰዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ልዑካናቸው በኡጋንዳ እና በሩዋንዳ በነበራቸው ቆይታ ልዩ ልዩ ጉዳዮችን  የተመለከቱ…

አኮቦ የወርቅ ማዕድን አምራች ድርጅት በኢትዮጵያ የሙከራ ፈቃድ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አኮቦ የተባለው የወርቅ ማዕድን አምራች ድርጅት በኢትዮጵያ በወርቅ ማዕድን ቁፋሮ ዘርፍ ለመሰማራት የሚያስችለውን የሙከራ ፈቃድ ማግኘቱን ይፋ አድርጓል። ድርጅቱ በኢትዮጵያ ሰገሌ አካባቢ ባለው የወርቅ ቁፋሮ ፕሮጀክት ላይ የወርቅ ማዕድን ቁፋሮ…