Fana: At a Speed of Life!

የሚበጀንን ለመምረጥ የምርጫውን ቀን በጉጉት እየጠበቅን ነው- የሀረሪ ክልል ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ በነቂስ በመውጣት በወሰደው የምርጫ ካርድ የሚበጀውን መምረጥና ዲሞክራሲያዊ መብቱን መጠቀም እዳለበት የምርጫውን ቀን በጉጉት እየጠበቁ ያሉ የሀረሪ ክልል ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ ነዋሪዎቹ እንደገለፁት÷ መስከረም 20 በሚካሄደው…

ለመከላከያ ሠራዊት የማደርገውን ድጋፍ አጠናክሬ እቀጥላለሁ- የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመከላከያ ሠራዊት በተደረገው የኃብት ማሰባሰብ ድጋፍ ለጨረታ የቀረበውን ምስል የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በግማሽ ሚሊየን ብር ዋጋ ጨረታዉን አሸንፏል፡፡ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ…

በኮቪድ 19 በአንድ ቀን ብቻ የ43 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ የተከሰተው አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ዝርያ በከፍተኛ መጠን እየጨመረ መምጣቱን የጤና ሚኒስቴር አሰታወቀ፡፡ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በወቅታዊ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ዙሪያ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች የድጋፍ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች የድጋፍ ጥሪ አቅርቧል። የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር ኢድሪስ ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት÷ በሰሜኑ የኢትዮጵያ…

218 ማዳበሪያ የአሸባሪው ህወሓት አደንዛዥ ዕጽ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የአሸባሪው ህወሓት ቡድን ሊጠቀምበት የነበረ 218 ማዳበሪያ አደንዛዥ ዕጽ በሁመራ ግንባር ተይዞ መቃጠሉን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ሰሜን ዳይሬክቶሬት ዲቪዥን 3 ኃላፊ ኮማንደር እንየው አለባቸው እንደገለጹት÷ አደንዛዥ…

በጤናው ዘርፍ ወጣቶች አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ሊፈጥሩ እደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው የአፍላ ወጣቶች እና የወጣቶች ጤና ሳምንት ፎረም “ፈጠራ ለተሻለ ወጣቶችና የአፍላ ወጣቶች ጤና አገልግሎት ተደራሽነት” በሚል መሪ ቃል ተከበረ፡፡ የወጣቶች የጤና አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግና የፈጠራ ስራዎችን በማበረታታት…

ኢትዮ-ቴሌኮም በማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ከተሞች የ4ጂ ኤልቲ ኢ አድቫንስድ አገልግሎት ነገ ያስጀምራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮ-ቴሌኮም በማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ከተሞች የ4ጂ ኤልቲ ኢ አድቫንስድ አገልግሎትን በነገው ዕለት ያስጀምራል። አገልግሎቱ በደብረ ብርሀን፣ ፍቼ፣ ሸዋሮቢት፣ ሱልልታ፣ ሰንዳፋ፣ ገርባ ጉራቻና ለገጣፎ ከተሞች ነው የሚጀምረው። ይህንን…

በድንጋይ ያባረርነው አሸባሪው ህወሓት እኛ እያለን ሀገራችንን አያፈርስም – የአርሲ ዞን ወጣቶች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድንጋይ ያባረርነው አሸባሪው ህወሓት እኛ እያለን ዳግም የኦሮሚያን መሬት አይረግጥም፤ ሀገራችንንም አያፈርስም ሲሉ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የተቀላቀሉ የአርሲ ዞን እና የአሰላ ከተማ ወጣቶች ተናገሩ። የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ለተቀላቀሉ…

ወቅታዊውን መሰናክል ለመሻገር በህብረት መቆም እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ''ህብረታችንና አንድነታችን ከጠነከረ የማንሻገረው መሰናክል፤ የማናልፈው ችግር የማንቋቋመው ጫና አይኖርም'' ሲሉ ለረጅም ዓመታት በውጭ አገራት የኖሩ ኢትዮጵያዊያን ተናገሩ። ተለዋዋጭ በሆነው የዓለም ፖለቲካ አሰላለፍ ውስጥ አገራት…

በኮቪድ 19 በአንድ ቀን ብቻ የ43 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ የተከሰተው አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ዝርያ በከፍተኛ መጠን እየጨመረ መምጣቱን የጤና ሚኒስቴር አሰታወቀ፡፡ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በወቅታዊ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ዙሪያ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…