የሀገር ውስጥ ዜና በኮቪድ 19 በአንድ ቀን ብቻ የ43 ሰዎች ህይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Sep 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ የተከሰተው አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ዝርያ በከፍተኛ መጠን እየጨመረ መምጣቱን የጤና ሚኒስቴር አሰታወቀ፡፡ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በወቅታዊ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ዙሪያ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ከተማ በህገወጥ መንገድ የተከማቸ መድሃኒት ተያዘ Alemayehu Geremew Sep 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ ጄኔቫ በተባለ ሆቴል ከምድር በታችና በላይ በተገነቡ 3 ክፍሎች ውስጥ የተከማቸ መድሃኒት ተያዘ። የከተማው ጤና ጥበቃ ጽህፈት ቤት የጤናና ጤና ነክ ቁጥጥር አስተባባሪ አቶ አክበር ከማል እንደገለፁት÷ ከዚህ ቀደም ጅማ መናኸሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ የከተሞችን አገልግሎት ፈጣንና ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችሉ ሶፍትዌሮችን አስተዋወቀ Alemayehu Geremew Sep 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የከተሞችን አገልግሎት ፈጣንና ተደራሽ ለማድረግ ያስችላሉ ያላቸውን ሶፍትዌሮች አስተዋወቀ። በሁሉም ከተሞች አገልግሎትን ፈጣንና ተደራሽ ለማድረግ ታስበው የተዘጋጁት ሶፍትዌሮቹ÷ ኢንጂነር አይሻ መሀመድና…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለምአቀፉ ማህበረሰብ ፍትሃዊና ሚዛናዊ የሆነ ድጋፍ ሊያደርግ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን Meseret Awoke Sep 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ በትክክል በመገዘብ ዓለምአቀፉ ማህበረሰብ ፍትሃዊ እና ሚዛናዊ የሆነ ድጋፍ ሊያደርግ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ። አቶ ደመቀ ከአየርላንድ የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና በብርሸለቆ ለሠራዊት አባላት የማዕረግ ሹመት ተሰጠ Meseret Awoke Sep 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለሠራዊት አባላት የማዕረግ ሹመት ተሰጠ፡፡ የማዕረግ እድገት የተሰጠው የመቆያ ጊዜያቸውን የሸፈኑና በመልካም የስራ ውጤት የላቀ አፈፃፀም ያመጡ የባለ ሌላ ማዕረግተኞች፣ ለመስመራዊ መኮንኖች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ዋና አስተባባሪ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Sep 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ዋና አስተባባሪ ማርቲን ግሪፍትስ ጋር ተወያዩ። ሃላፊዎቹ በሰብዓዊ ድጋፍ ዙሪያ በኒውዮርክ ተገኝተው መክረዋል። በምክክሩም በሁሉም…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በሀገራዊና ቀጣናዊ አጀንዳዎች ላይ መከረ Meseret Awoke Sep 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በልዩ ልዩ ሀገራዊ እና ቀጣናዊ አጀንዳዎች ዙሪያ ምክክር ማድረጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቻው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ውይይት ከተደረገባቸው ጉዳዮች መካከል የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ80 በላይ የመንገድ መብራት የብረት ምሰሶዎች አገልግሎት ባለመስጠታቸው ነዋሪዎች ቅሬታ አቀረቡ Meseret Awoke Sep 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ከ80 በላይ የመንገድ መብራት የብረት ምሰሶ ተተክሎ አገልግሎት መስጠት ባለመቻሉ የቡራዩ ከተማ ነዋሪዎች ቅሬታ አቀረቡ። በቡራዮ ከተማ ከታ ቀበሌ ከዓመታት በላይ ያለ አገልግሎት የቆመ የመንገድ መብራት ለብልሽት እና ለስርቆት እየተዳረገ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጅማ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ማበልፀጊያ ማእከል ስራ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Sep 22, 2021 0 አዲ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩኒቨርሲቲው ሊከፈቱ ከታቀዱ ሶስት የጥናት ውጤቶች ማበልፀጊያ ማእከላት አንዱ የሆነው የቴክኖሎጂ ውጤቶች ማበልፀጊያ ማዕከል ሥራ መጀመሩን ዩኒቨርሲቲው አስታውቋል፡፡ ዛሬ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ፋካሊቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ ስራ የጀመረው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ሕንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለህልውና ዘመቻው 45 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Sep 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ሕንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለሕልውና ዘመቻው 45 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ቢያዝን እንኳሆነ÷ ድጋፉ ከሠራተኛው የወር ደመወዝ፣ በድርጅቱ ውስጥ ካሉ ሲቪክ አደረጃጀቶች፣ ከሠራተኛው መረዳጃ ማኅበር…