Fana: At a Speed of Life!

መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና የወሰዱ የመንግስት ሠራተኞችና አመራሮች ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና የወሰዱ 170 የክልሉ ጤና ቢሮና የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት አመራሮችና ሰራተኞች ተመረቁ። የምርቃት ስነ ስርዓቱ ዛሬ በባህርዳር ከተማ የተካሄደ ሲሆን÷ የተቋማቱ ሰራተኞችና አመራሮች መሰረታዊ…

የህወሓት ተላላኪዎች ህጋዊ እርምጃ እየተወሰደባቸው ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለህወሃት የሚላላኩ የውስጥ ባንዳዎችን ለይቶ በማውጣት አስፈላጊው ህጋዊ እርምጃ እየተወሰደባቸው መሆኑን የደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ገለፀ። የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቀለምወርቅ ምህረቴ ከንግዱ ማህበረሰብ እና ከዞኑ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ…

የምግብ መድሀኒት የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብ መድሀኒት የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ለመከላከያ ሰራዊት የገንዘብና የአይነት ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ ለመከላከያ ሰራዊት ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ እና…

የደቡብ ክልል ለ3ተኛ ጊዜ ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ከ2ሺህ በላይ ሰንጋዎችን ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የክልሉ ህዝብ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት እያደረገ ያለው ድጋፍ ለጠላቶቻችን አንድ መሆናችንን ያሳየ ተግባራዊ መልስ መሆኑን በደቡብ ክልል በምክትል…

በህገ ወጥ መንገድ ተከማችቶ የተገኘው ብረት ለገበያ እንዲቀርብ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ቦታዎች በህገ ወጥ መንገድ ተከማችቶ የተገኘ ብረት በህጋዊ መንገድ ወደ ገበያ ገብቶ እንዲሸጥና ለመንግስት ገቢ እንዲሆን ተወሰኗል፡፡ በ13 የተለያዩ ቦታዎች በህገ-ወጥ መንገድ ተከማችቶ የተገኘውና በዋጋ አረጋጊ ግብረ-ሀይል በቁጥጥር ስር…

ሀገር የገጠማትን የህልውና አደጋ ለመመከት ሁሉም በጋራ መነሳት እንዳለበት ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር የገጠማትን የህልውና አደጋ ለመመከት ሁሉም በጋራ መነሳት እንዳለበት የወሎ ግንባር ቃል አቀባይ አቶ ወንዳለ ሀብታሙ ተናገሩ። የባህርዳር ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ለደሴ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለተፈናቃዮች የተለያዮ ድጋፍ…

በምሽቱ የጸጥታው ምክር ቤት የተያዙ አቋሞች የኢትዮጵያን እውነታ የተገነዘቡ ነበሩ -አምበሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በትናንት ምሽቱ ጸጥታው ምክር ቤት የተያዙ አቋሞች ከሞላ ጎደል የኢትዮጵያን እውነታ የተገነዘቡ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምበሳደር ዲና ሙፍቲ አስታወቁ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምበሳደር ዲና ሙፍቲ…

ህብረተሰቡ ራሱን ከኮሮና ቫይረስ እንዲጠብቅ የአማራ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝቡ አሸባሪውን የህወሓት ቡድን ድባቅ ለመምታት የሚያደርገው ተጋድሎ ዓለም አቀፍ ስጋት የሆነውን ኮቪድ19 ወረርሽኝ በመከላከልና በመቆጣጠር ሊደግመው እንደሚገባ የኢንስቲቲዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ በላይ በዛብህ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት…

ፖሊስ ኮሚሽን እና የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳይ ላይ እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደሬራል ፖሊስ ኮሚሽን እና የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳይ ላይ ውይይት እያካሄዱ ነው፡፡ በውይይቱ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ደመላሽ ገብረሚካኤል፣ የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና…

ለህልውና ዘመቻው የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት- የባህርዳር ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝቡ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድንን ለመቅበር ለህልውና ዘመቻው የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የባህርዳር ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ፡፡ የወጣቶች አንድ መሆን እና መደራጀት ለአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ከእግር እሳት…