Fana: At a Speed of Life!

እርዳታ አቅርቦቱ ትግራይ እርዳታ ለማድረስ ሄደው ባልተመለሱ ተሽከርካሪዎች ሳቢያ ተስተጓጉሏል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)እርዳታ ለማድረስ ትግራይ ክልል ሄደው በዛው የቀሩ ተሽከርካሪዎች አለመመለስ በእርዳታ አቅርቦቱ ላይ ችግር መፍጠሩን የብሄራዊ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ ገለጹ። የእርዳታ እህል ጭነው ወደ ትግራይ ከሄዱ 466 ተሽከርካሪዎች…

አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት አረብ ኤመሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት አረብ ኤመሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሼክ አህመድ ቢን አህመድ አሊ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሃላፊዎቹ በኒውዮርክ ተገናኝተው በጋራ ጉዳዮች ዙሪያ በሰፊው…

ዶ/ር አረጋና ቤተሰቦቻቸው በደሴ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶክተር አረጋ ይርዳውና ቤተሰቦቻቸው ከሰሜን ወሎ የተለያዪ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደሴ ከተማ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉ የምግብ እህል አልባሳት እንዲሁም የቤት ቁሳቁስን ያካተተ ሲሆን÷ በቅዳሜ ገበያ ትምህርት ቤት ለተጠለሉ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከጋቦን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የጋቦን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፓኮሜ ሞቤሌት ቡቤያ በኒውዮርክ ተገናኝተው ተወያይተዋል። በውይይቱ የኢትዮጵያ እና ጋቦን የሁለትዮሽ ግንኙነት፣ አህጉራዊ እና ዓለምአቀፍ ጉዳዮች…

በማይጠብሪ ግንባር ከአሸባሪው ህወሓት ጋር ሲፋለሙ ለተሰው ወጣቶች የቀብር ስነ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በማይጠብሪ ግንባር ሃገርን ላለማስደፈር ከሽብር ቡድኑ ህወሓት ጋር ሲፋለሙ ለተሰው ወጣቶች የቀብር ስነ ስርዓት ተካሂዷል። በሰሜን ጎንደር ዞን በደባርቅ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የቀብር ስነ ስርዓት የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች፣ የሰማዕታት…

ትራንስፖርት ሚኒስቴር እና የዓለም የምግብ ፕሮግራም የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስምምነት ሰነዱን የተፈራረሙት የትራንስፖርትሚኒስትሯ ዳግማዊት ሞገስ እና የአለም ምግብ ፕሮግራም ድርጅት በኢትዮጵያ ተወካይ ዶክተር እስቲቨን ዌር ናቸው፡፡ ስምምነቱ መንግስት የሀገሪቱን የሎጂስቲክስ ዘርፍ ለማቀላጠፍ…

በሰሜን የሃገሪቱ ክፍል መንግሥት በሃላፊነት ስሜት የሚያካሂደው የሰብዓዊ ድጋፍ ሊሸፈን አይገባም- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን 76ተኛ የተ.መ.ድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ኒው ዮርክ አሜሪካ የገቡ ሲሆን፤ ከጉባኤው ጎን ለጎን ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ሚስተር…

ምርጫው በክልሉ የሚካሄድበትን ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር በቅንጀት እየሠራን ነው- የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ፖሊስ ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሚያወጣው የድጋሚ የምርጫ የጊዜ ሠሌዳ መሠረት ምርጫው ሠላማዊና ዲሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ የሚካሄድበትን ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር የተለየ ትኩረት ሰጥተን እየሰራን ነው ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ፖሊስ…

የወልቃይት ባለሃብቶችና አርሶ አደሮች የአካባቢያችንን ሰላም እየጠበቅን የግብርና ሥራችንን እናከናውናለን አሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአካባቢያቸውን ሰላም አስተማማኝ አድርጎ ከመጠበቅ ጎን ለጎን የግብርና ሥራቸውን እያከናወኑ መሆኑን የወልቃይት ባለሃብቶችና አርሶ አደሮች ገለጹ። የአካባቢውን ሰላም እና ደኅንነት የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ…

ኮሜዲያን ማርቆስ ፍቅሩ እና የቦሌ ቡልቡላ ወረዳ ወጣቶች በደሴ ከተማ ለተጠለሉ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦርቢል ፕሮሞሽን ባለቤት ኮሜዲያን ማርቆስ ፍቅሩ እና በአዲስ አበባ ከተማ የቦሌ ቡልቡላ ወረዳ ወጣቶች በደሴ ከተማ ለተጠለሉ ተፈናቃይ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ። ድጋፉ ከ640 ሺህ ብር በላይ የሚያወጣ የምግብና እና የቁሳቁስ ደጋፍ መሆኑ…