ሸኔ በአሸባሪው ህወሃት ቡድን የጦር መሳሪያ እና የገንዝብ ድጋፍ እየተደረገለት የቆየ ሌላኛው የጥፋት እጅ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ሸኔ በአሸባሪው ህወሃት ቡድን የጦር መሳሪያ እና የገንዝብ ድጋፍ እየተደረገለት የቆየ ሌላኛው ህወሃት የጥፋት እጅ መሆኑን ምሁራን ገለጹ።
ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የማህበረስብ ሳይንስ መምህር አና…
የአሸባሪውን ህወሓት የጥፋት ተልዕኮ ለመመከት በየአካባቢው የተጠናከረ ጥበቃና ክትትል እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪውን ህወሓት የጥፋት ተልዕኮ ለመመከት በየአካባቢያቸው የተጠናከረ ጥበቃና ክትትል እያደረጉ መሆኑን የሠመራ-ሎጊያ ከተማ ወጣቶች ገለጹ፡፡
የሠመራ-ሎጊያ ከተማ ወጣቶች እንዳሉት አሸባሪው የህወሓት ቡድን ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተለያዩ…
የአለም ህዝብና ኢትዮጵያውያን ይፋረደኝ – ባለቤታቸው እና 4 ልጆቻቸው በአሸባሪው ህወሓት ያጡ አባት
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአለም ህዝብና ኢትዮጵያውያን ይፋረደኝ ሲሉ ባለቤታቸውን እና 4 ልጆቻቸው በአሸባሪው ህወሓትበከባድ መሳሪያ የተገደሉባቸው አባት ተናገሩ።
በደቡብ ጎንደር ዞን ደብረታቦር ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ድረስ፥ ነሀሴ 13 2013 አሸባሪው ቡድን…
በሠርጉ ዕለት ለተፈናቀሉ ወገኖች ገንዘብ ያሰባሰበው ሙሽራ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ሙሽራው በሠርጉ ዕለት ከራሱ በተጨማሪ ታዳሚዎቹን በማስተባበር ከ395ሺህ ብር በላይ ገንዘብ በአፋር ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች እንዲውል አሰባሰበ፡፡
ኑሮውን በአሜሪካ ያደረገው የአፋር ክልል ተወላጁ ወጣት ሁሴን አህመድ ባለፈው እሁድ ነው በአዲስ አበባ…
በዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተካፈለው ልኡክ የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ-ናይሮቢ በዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተካፍሎ በድል ለተመለሰው ልኡክ የማበረታቻ ሽልማት ተበርክቶለታል።
ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል በ18ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተካፍሎ በ3 ወርቅ፣ በ7 ብር እና…
ለመከላከያ ሠራዊት ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ቃል ተገባ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን ለጀግናው መከላከያ ሠራዊት ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ቃል መገባቱ ተገለፀ፡፡
በዞንም 351 በሬ ከየወረዳዎቹ ማሰባሰብ መቻሉ ተገልጿል፡፡
በዞኑ የሚገኙ 1 ሺህ 673 አመራሮች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመሰጠት ቃል የገቡ ሲሆን÷…
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የተሰጠ መግለጫ
https://www.youtube.com/watch?v=BaZmYeLW9I4