Fana: At a Speed of Life!

በማይጠብሪ ግንባር ለ25 ቀናት ሁለት የቆሰሉ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን ደብቀው ከጁንታው የታደጉት አርሶ አደር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤተሰባቸውን ህይወት አደጋ ላይ ጥለው ለ25 ቀናት ሁለት ጉዳት የደረሰባቸው የመከላከያ ሰራዊት አባላትን ከብሬን ጦር መሳሪያ ጋር ደብቀው ከጁንታው የታደጉት አርሶ አደር ቤተሰቦች ደጀንነታቸውን በተግባር አስመስክረዋል።…

በቂ የደም ክምችት አለኝ- የመተማ ደም ባንክ አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመተማ ደም ባንክ አገልግሎት በቂ የደም ክምችት እንዳለው ሀላፊው አቶ ወንድሙ አሰፋ አስታወቁ። ተቋሙ በአለፈው ዓመት 2 ሺህ ዩኒት ደም ለመሰብሰብ አቅዶ 2 ሺህ 141 ዩኒት ደም በመሰብሰብ ከዕቅድ በላይ ማሳካት…

ዶ/ር ሂሩት ካሳው ወሎ ግንባር በመገኘት የትህነግ ሃይልን እየታገሉ ያሉ የመከላከያ ሰራዊትን አበረታቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው በወሎ ግንባር ፍላቄት ከተማ በመገኘት ለሀገር ህልውና መስዋዕትነት እየከፈሉ የሚገኙ የመከላከያ ሰራዊትን አበረታተዋል፡፡ እንዲሁም በግንባሩ ከሚገኙ ጀኔራሎች ጋር በቀጣይ ከአመራሩ…

ከመሠረታዊ ባህርተኛ ተማሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ባህርዳር መኮድ ካምፕ ከሚገኙ መሠረታዊ ባህርተኛ ተማሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ባህር ሃይል ም/አዛዥ ለሎጀስቲክስ ኮሞዶር ዋለፃ ዋቻ ፥ ተቋሙ በትምህርትና ሥልጠና ብቁና ፕሮፌሽናል…

የሰብዓዊ ድጋፍ ለማዳረስ ለሚደረገው ጥረት ጀርመን ዝግጁ ነች-ጉንተር ኑክ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የጀርመን መራሂተ መንግስት በአፍሪካ የግል ተወካይ እንዲሁም በጀርመን የኢኮኖሚ ትብብር እና ልማት ሚኒስቴር የአፍሪካ ኮሚሽነር በሆኑት ሚስተር ጉንተር ኑክ ከተመራ ልዑካን ቡድን ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል።…

ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ እና ምስጋና መርሀ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ እና ምስጋና መርሀ ግብር በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አዘጋጅነት እየተካሄደ ነው። መርሀ ግብሩ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አዘጋጅነት "እግር ኳሳችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ይገኛል።…

በኢትዮጵያ የሰብዓዊ  እርዳታ ለማድረስ ብሪታኒያ ከመንግስት ጎን ነች-የብሪታኒያ ልዩ መልዕክተኛ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚንስትር ዴኤታ ዶክተር ኢዮብ ተካልኝ እና ያስሚን ዎሃብረቢ ከብሪታኒያ ልዩ መልዕክተኛ ኒክ ዳየር ጋር በሰብዓዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ ረሃብን ለመከላከል በሚሰሩ ስራዎች እና የሰብዓዊ እርዳታ ጉዳይ ላይ…

ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ ያሉ የወረባቦ ወረዳ ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጁንታው እያደረሰ ያለውን ጥፈት ለመከላከልና የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር መከላላከያን መቀላቀል ቀዳሚ ተግባር መሆን አለበት ያሉት ወጣቶቹ የሀገር ህልውናን ለመጠበቅ ሽኝት ተደርጎላቸዋል፡፡ የሃይማኖት አባቶች ሲገደሉ፣ እናቶች እና…

የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ የሰራዊት አባላት የማዕረግ ማልበስ ስነ ስርአት ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁርሶ ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለሚገኙ የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ የሰራዊት አባላት የማዕረግ ማልበስ ስነ ስርአት ተከናወነ:: የማዕረግ እድገት ማለት ከነበርንበት ማዕረግ አንድ ደረጃ ከፍ እንዳልነው ሁሉ በአስተሳሰብና…

በኮንትሮባንድ የገባ 4 ሺህ 824 ስቴካ ሺሻ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንትሮባንድ ከውጭ ገብቶ ከድሬዳዋ ወደ አዲስ አበባ በመጓጓዝ ላይ የነበረ 4 ሺህ 824 ስቴካ ሺሻ መያዙን የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ሺሻው በቁጥጥር ስር የዋለው በሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3-87637 (ኢት) ሲኖ…