Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓቱን ለመጠበቅ የምታደርገው ጥረት ይደነቃል – ፕሬዝዳንት ሳልቫኪር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓቱን ለመጠበቅ የምታደርገው ጥረት የሚደነቅ መሆኑን የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ገለጹ። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የውጭ ቋንቋዎችና ዲጂታል ሚዲያ ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ…

የኬንያ አስጎብኚዎች እና የጉዞ ወኪሎች ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የኬንያ አስጎብኚ ድርጅቶች፣ የጉዞ ወኪሎች፣ የሳፋሪ ባለሙያዎች እና ጋዜጠኞች የኢትዮጵያን ታሪካዊ የቱሪስት መዳረሻዎች ይጎበኛሉ። እነዚህ አስጎበኚዎች እና ጋዜጠኞች የኢትዮጵያን የቱሪስት መስህቦችን በማስተዋወቅ እና ለቱሪስቶች በመሸጥ…

ፋሲል ከነማ ለጠለምትና አዲአርቃይ ተፈናቃይ ወገኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፋሲል ከነማ ለጠለምትና አዲአርቃይ ተፈናቃይ ዜጎች ድጋፍ አድርጓል፡፡ ፋሲል ከነማ ከአዲአርቃይና ጠለምት አካባቢዎች በህልውና ማስከበር ዘመቻው ምክንያት በደባርቅ ከተማ በጊዜያዊነት ለተጠለሉ ከ16 ሺህ በላይ ወገኖች የልብስና የምግብ ቁሳቁስ ነው…

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራው ልዑክ ቡድን በምስራቅ ሸዋ ዞን የአበባ  አምራች ኩባንያን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)  በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር  አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ ዶክተር ግርማ አመንቴ የተመራው ልዑክ ቡድን በምስራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ ሬድ ፎክስ ኢትዮጵያ የተባለ አበባ  …

አገራዊ የምርምር ስትራቴጂና የትኩረት መስክ ልየታ ሰነድ እየተዘጋጀ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አገራዊ የምርምር ስትራቴጂ እና የትኩረት መስክ ልየታ ሰነድ ማዘጋጀት ተጀመረ፡፡ የሰነዱ ዝግጅት የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ፣የከፍተኛ ትምህርት፣ የቴክኒክና ሙያ እና የምርምር ተቋማት እንዲሁም…

የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደርና የቃሉ ወረዳ ለመከላከያ ሰራዊት አስፈላጊውን  ድጋፍ እያደረጉ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደርና የቃሉ ወረዳ ለመከላከያ ሰራዊት አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ እያደረጉ መሆናቸውን ገለፁ። በወሎ ግምባር ለሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ሃይልና ሚሊሻ  ከሀብት ማሰባሰብ ጀምሮ ቆስለው የመጡትን ህክምና እንዲያገኙ…

በክልሉ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ20 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2013 በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ20 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡ ተቋሙ ከተለያዩ የገቢ አርዕስቶች 20 ቢሊየን 560 ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ የያዘውን ዕቅድ ለመፈፀም ጥረት መደረጉን…

በባህርዳር ከተማ ለህልውና ዘመቻው ህብረተሰቡ የሚያደርገው ተሳትፎ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በባህርዳር ከተማ ሀብት በማሰባሰብ እና ስንቅ በማዘጋጀት ለህልውና ዘመቻው ህብረተሰቡ የሚያደርገው ተሳትፎ በተሻለ ሁኔታ መቀጠሉን የከተማው ሀብት አሰባሳቢና ሎጅስቲክ ኮሚቴ አስታወቀ። የኮሚቴው ዋና ሰብሳቢ አቶ አላዩ መኮነን÷ አሸባሪው የህወሓት…

ክህደት የፈጸሙ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሀገርና በሀገሪቱ ሰራዊት ላይ ክህደት በመፈፀም ከፍተኛ ጉዳት ያደረሱ የመከላከያ ሰራዊት አባላት እስከ 18 ዓመት የሚደርስ የፅኑ እስራት ቅጣት ተላለፈባቸው። የደቡብ ዕዝ ቀዳማዊ የጦር ፍርድ ቤት ባስቻለው ወታደራዊ ፍርድ ቤት አስር ተከሳሾች…

የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ለፀጥታው ምክር ቤት በቱኒዚያ የቀረበው ረቂቅ የውሳኔ ሃሳብ ውድቅ እንዲደረግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በቱኒዚያ የቀረበውን ረቂቅ የውሳኔ ሃሳብ ውድቅ እንዲያደርግ ተጠየቀ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን…