Fana: At a Speed of Life!

በህወሓት ኃይሎች በቆቦ ከተማና በዙሪያው በሚገኙ ሲቪል ሰዎች ላይ እየተፈጸመ ያለው ጥቀት በአጅጉ አሳስቦኛል – የኢትዮጵያ ሠብዓዊ መብቶች ኮሚሽን

በህወሓት ኃይሎች በቆቦ ከተማና በዙሪያው በሚገኙ ሲቪል ሰዎች ላይ እየተፈጸመ ያለው ጥቃት በአጅጉ አሳስቦኛል - የኢትዮጵያ ሠብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አዲስ አበባ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት ኃይሎች በቆቦ ከተማና በዙሪያው ባሉ የገጠር ከተሞች ሲቪል ሰዎች ላይ…

ቻይና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራን በመጠቀም የግብርና ምርትን ለማሳደግ አቀደች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በግብርና ዘርፍ ከፍተኛ ምርት ለማስመዝገብ የዘርፉን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ውጤቶችን ተጠቃሚነት እንደምታጠናክር አስታወቀች። ሲጂ ቲ ኤን እንደዘገበው የቻይና የግብርና ሳይንስ አካዳሚ በሳይንስና ቴክኖሎጂ…

የወራሪው ቡድን ምርኮኞች የትግራይ እናቶች ልጆቻቸውን ወደ ጦርነት እንዳይልኩ ጠየቁ

አዲስ አበባ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቲሃ በኩል ሰርገው ገብተው የነበሩና በመከላከያ ሰራዊት የተማረኩ የጁንታው ቡድን ምርኮኞች የትግራይ እናቶች ልጆቻቸውን ወደ ጦርነት እንዳይልኩ ጠየቁ። በሱዳን ወታደራዊ ስልጠና ወስደው በቲሃ በኩል ጦርነት በመክፈት ጎንደር ከተማን…

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከህግሎለይ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከህግሎለይ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ዛሬ ተወያይተዋል። የህግሎለይ ወረዳ እና አከባቢው ባለፉት 27 አመታት አሸባሪው የህወሃት ጁንታ በርካታ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ከፈፀመባቸው…

በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ የጦር መሳሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በህገ ወጥ መንገድ ከምዕራብ ጎንደር ዞን ወደ ጎንደር ከተማ ለመግባት ሲንቀሳቀስ የነበረ የጦር መሳሪያ መያዙ ተገለጸ። የጦር መሳሪያው የተያዘው መነሻውን ምዕራብ ጎንደር ዞን አርማጭሆ ወረዳ በማድረግ ወደ ጎንደር ከተማ ለመግባት…

አርሲ ዩኒቨርሲቲ ለአምባሳደር ሽፈራዉ ጃርሶ የክብር ዶክትሬት ሰጠ

አዲስ አበባ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሲ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት በዋናዉ ካምፓሰ ተማሪዎቹን ሲያስመርቅ ለአምባሳደር ሽፈራዉ ጃርሶ የክብር ዶክትሬት ሰጠ። ዩኒቨርሲቲዉ ለአምባሳደር ሽፈራዉ ጃርሶ ለሀገራቸው ከባለሙያነት ጀምረዉ እስከ አምባሳደርነት ድረስ ላበረከቱት…

የግሸን ደብረ ከርቤ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት ተደርጓል- የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳዳር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የዘንድሮው የግሸን ደብረ ከርቤ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉን የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳዳር አስታወቀ፡፡ የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ ሰይድ መሀመድ÷ በተለይ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት በዓሉ በሰላም…

የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለመቀላቀል ለወሰኑ የጅማ ወጣቶች ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጅማ ዞንና ከተማ ተወጣጥተው የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለቀላቀል ዝግጁ ለሆኑ ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸው፡፡ የሽኝት መርሃ ግብሩ በጅማ ዩኒቨርስቲ ስቴዲየም በተካሄደው ሲሆን፣ የጅማ ከተማ ከንቲባ አቶ ቲጃኒ ናስር ባደረጉት ንግግር…

የምሁራን ማህበሩ ለደብረ ታቦር ሆስፒታል የአጥንት ሕክምና መሳሪያ አበረከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነዋሪነታቸው በአዲስ አበባ የሆኑ የእስቴ ወንድማማቾች ምሁራን ማኅበር አባላት ለደብረ ታቦር ሆስፒታል የአጥንት ሕክምና መሳሪያ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በድጋፍ የተሰጠው የአጥንት ሕክምና መሳሪያ በሕልውና ዘመቻው ሆስፒታሉ የተጣለበትን…

በተማርነው የትምህርት መስክ ችግር ፈቺ ስራዎችን ለማከናወን ተዘጋጅተናል – ተመራቂዎች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተማሩትን ትምህርት ወደ ተግባር በመቀየር ችግር ፈቺ ሰራዎችን ለማከናወን መዘጋጀታቸውን የመቱ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች ተናገሩ። ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ መርሐ ግብሮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል። ከዩኒቨርሲቲው…