Fana: At a Speed of Life!

የሞጆ- መቂ-ባቱ የክፍያ መንገድ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞጆ- መቂ-ባቱ 92 ኪሎ ሜትር የክፍያ መንገድ በዛሬው ዕለት ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል፡፡ የሞጆ ሀዋሳ የፍጥነት መንገድ አካል የሆነው የክፍያ መንገዱ÷ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ሀብታሙ ተገኝ እና…

የምስራቅ ጎጃም ዞን10 ሺህ ተማሪዎች በነፃ ለማስተማር ወሰነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር አሸባሪው ትህነግ ከትምህርት ገበታ እንዲነጠሉ የወሰነባቸዉ 10ሺህ ተማሪዎች በነፃ ለማስተማር ወሰነ። የትህነግ አሸባሪ ሃይል በፈጸመው ወረራና ጅምላ ጭፍጨፋ የጦርነቱ ሰለባ የሆኑ ተማሪዎችን በምስራቅ ጎጃም ዞን…

መከላከያ ሠራዊትን ለሚቀላቀሉ የደሴ ከተማ ወጣቶች አሸኛኘት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሃገር መከላከያ ሠራዊትን ለሚቀላቀሉ የደሴ ከተማ ወጣቶች አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል፡፡ ወጣቶቹ "ለእናት ሃገራችን በችግሯ ጊዜ ቀድመን መስዋእት ልንሆንላት መከላከያ ሠራዊትን ለመቀላቀል ወስነናል" ብለዋል። "መከላከያን ለመቀላቀል የወሰነው…

የደቡብ ዞን የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ዋና አዛዥ ሰላማዊ ትግልን ዛሬ ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦነግ ሸኔ የደቡብ ዞን አዛዥ የሆኑት ጃል ጎሊቻ ዴንጌ በሸኔ እየተደረገ ያለውን አካሄድ በመቃወም ከቡድኑ ተለያዩ፡፡ ከ14 ዓመት በላይ በደቡብ ዞን ግንባር የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎችን ሲመሩ የነበሩት ጎሊቻ ዴንጌ በዛሬዉ ዕለት የትጥቅ ትግል ትተው…

የጅማ ዩኒቨርሲቲ በወሎ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የ2.45 ሚሊየን ብር የአይነት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዩኒቨርሲቲ በወሎ ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች 2 ነጥብ 45 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የአይነት ድጋፍ አደረገ። ዩኒቨርሲቲው በወሎ ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች የምግብ ዘይት፣ ፍራሽ ፣ ብርድ ልብስ፣ ሩዝ፣ በርበሬና ሽሮ እንዲሁም ልዩ…

በምዕራብ አርሲ ለጀግናው ሰራዊት ከ39.4 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ አርሲ ዞን ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ39 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተሰበሰበ። የሀገርን ሰላምና ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ የማትተካ ህይወቱን ሰውቶ ጠላትን እየተፋለመ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት በዞኑ…

22 ሺህ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፋ ሙሁመድ በ80 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የሺላቦ ወረዳ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ዛሬ መርቀው ከፈቱ። የሽላቦ ወረዳ ነዋሪ ለበርካታ ዘመናት የንፁህ ውሃ እጦት የነበረበት ሲሆን፣ ባለፉት ሁለት…

በአሸባሪው ትህነግ ወረራ ምክንያት የ12ኛ ክፍል ፈተናን መውሰድ ለማይችሉ ተማሪዎች ተለዋጭ መርሀ ግብር ይኖራል – ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ትህነግ ወረራ ምክንያት የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን መውሰድ ለማይችሉ ተማሪዎች ተለዋጭ መርሀ ግብር እንደሚኖር ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ አሸባሪው የትህነግ ቡድን በአማራ እና አፋር ክልሎች…

2ኛ ዙር የብሔራዊ በጎ ፈቃደኞች አገልግሎት ሰልጣኞች ሁለገብ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሊጂ ኢንስቲትዩት የሰላም ሚኒስቴር ያዘጋጀውን 2ኛ ዙር ሀገር አቀፍ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ስልጠና እየወሰዱ የሚገኙ ወጣቶች ለመከላከያ ሠራዊት ደም ለገሱ፡፡ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡት ወጣቶች…

በደባርቅ ወረዳ ቦዛ ቀበሌዎች በህወሓት ለተጨፈጨፉ ንጹሃን ዜጎች የሻማ ማብራት ስነ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ወረዳ ቦዛ ቀበሌዎች በሽብር ቡድኑ በግፍ የተጨፈጨፉ ንጹሃን ዜጎችን ለማሰብ በደባርቅ ከተማ የሻማ ማብራት ስነ ስርዓት ተካሂዷል። በስነ ስርዓቱ የደባርቅ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ሰላምይሁን ሙላትን ጨምሮ፣…