የሀገር ውስጥ ዜና ለመከላከያ ሰራዊቱ 8 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Sep 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፕሪሚየርሊግ ሼር ካምፓኒ ለመከላከያ ሰራዊቱ 8 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉ ተገለፀ፡፡ ሼር ካምፓኒው በስሩ የሚገኙትን 18 የእግር ኳስ ቡድኖች በማስተባበር ነው ገንዘቡን የሰበሰበው፡፡ የርክክብ ስነስርአቱ በመከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሸባሪው ቡድን የጤና አገልግሎት በተቋረጠበት ጤና ኬላ ባለሙያዎች የህክምና ድጋፍ እያደረጉ ነው Tibebu Kebede Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 8፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከግልና ከመንግስት የጤና ተቋማት የተውጣጡ የጤና ባለሙያዎች በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ድሬ ሮቃ ቀበሌ በመገኘት የህክምና ድጋፍ አደረጉ፡፡ ከአሸባሪው የህወሓት ቡድን በአካባቢዉ ያለዉን የኮምቦልቲ ጤና ኬላን ከጥቅም ውጪ አድርጎት…
የሀገር ውስጥ ዜና 12 ቋንቋዎችን አቀላጥፎ የሚናገረው የአርሲ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪ Tibebu Kebede Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩኒቭርስቲ ቆይታው ተጨማሪ 6 ቋንቋዎችን አቀላጥፎ በመናገሩ በዩንቨርስቲው እንዲቀጠር እና 2ተኛ ዲግሪ እንዲማር እድል ተሰጥቶታል፡፡ አደም ከድር በሶሾሎጂ የተመረቀ ሲሆን አፋን ኦሮሞ፣ አማርኛ፣ ትግርኛ፣ አረብኛ፣ ሱዳንኛ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በአራት አቅጣጫ የገባው የጠላት ሀይል አብዛኛው ተደምስሷል – የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ደሳለኝ ጣሰው Tibebu Kebede Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽንፋ በኩል በአራት አቅጣጫ የገባው የጠላት ሀይል አብዛኛው መደምሰሱን የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ደሳለኝ ጣሰው ለፋን ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናገሩ፡፡ በሱዳን በተለያዩ የማሰልጠኛ ተቋማት የሰለጠኑ 1 ሺህ 200…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው ህወሓት ቡድን “ቁርአንና ኪታቦቻችን ዝናብ ላይ ተጥለዋል” – የኮምቤ መስጅድ ኢማም Tibebu Kebede Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሀት ቡድን "ቁርአንና ኪታቦቻችን ዝናብ ላይ ተጥለዋል ምንጣፎቻችን ተዘርፈዋል ሲሉ ሸህ አህመድ ሲራጅ የኮምቤ መስጅድ ኢማም ተናገሩ፡፡ በሰሜን ወሎ በሚሌ ወንዝ አድርጎ ወደ ወረባቦ ወረዳ ገብቶ የነበረው የአሸባሪው…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀመጫቸውን ጅቡቲ ያደረጉ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ዘመናዊ ቄራ ለመገንባት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ Meseret Demissu Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የአፍሪካ አገራት የተውጣጡ መቀመጫቸውን ጅቡቲ ያደረጉ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ዘመናዊ ቄራ ለመገንባት ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል። ባለሀብቶቹ በኢትዮጵያ ለሦስት ቀናት የኢንቨስትመንት ጉብኝትያደረጉ ሲሆን፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የአሜሪካ ኮንግረስ ልዑክን በጽ/ቤታቸው አነጋገሩ Meseret Demissu Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒሰትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የአሜሪካ ኮንግረስ አባል ካረን ባስ የሚመራ ልዑክ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ሚኒስትሯ ቢትዮጵያ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ከምንጩ ለመስማትና ለመረዳት በመምጣታቸው አመስግነው የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር “የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት” ዘመቻን በይፋ ተቀላቀሉ Meseret Demissu Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ደራስያን የዜጎችን አንድነት የሚያጠናክሩ ስራዎችን በማበርከት ለኢትዮጵያ ህልውና መጠበቅ የበኩላቸውን ሚና መውጣት እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር ገለጸ፡፡ የማህበሩ አባላት "የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን ከቁርሳቸው ቀንሰው ለተፈናቃዮች ሊደርሱላቸው ይገባል-ምክትል አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ሽታዬ ምናለ Meseret Demissu Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ከቁርሳቸው ቀንሰው ለተፈናቃዮች ሊደርሱላቸው እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሽታዬ ምናለ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሽታዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ፖሊስ አመራርና አባላት የነጩ ፖስታ ጎርፍ ለነጩ ቤተመንግስት ንቅናቄ ላይ ተሳተፉ Meseret Demissu Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ አመራርና አባላት የነጩ ፖስታ ጎርፍ ለነጩ ቤተመንግስት ንቅናቄ ላይ በመሳተፍ የኢትዮጵያን እውነታ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ የሚደረገውን እንቅስቃሴ ላይ መሳተፋቸው ተገለፀ፡፡ አሸባሪው የህወሓት ጁንታ ቡድን…