የኤች አይ ቪ ቫይረስ መጠን ልኬትና የጨቅላ ህፃናት ኤች አይ ቪ ምርመራ ትግበራ ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኤች አይ ቪ ቫይረስ መጠን ልኬትና የጨቅላ ህፃናት ኤች አይ ቪ ምርመራ ትግበራ ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው።
የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ የፕሮግራሞች ዘርፍ ፅህፈት ቤት ኃለፊና አማካሪ አቶ ፍቃዱ ያደታ፥ ኤች አይ ቪ ኤድስ…